Fana: At a Speed of Life!

95ኛው የኦስካር ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 95ኛው የኦስካር ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በሎስአንጀለስ ካሊፎርኒያ ተካሂዷል፡፡ “ኤቭሪ ቲንግ ኤቭሪ ዌር ኦል አት ዋንስ” የተሰኘው የሣይንስ ፊክሽን ፊልም እና በጀርመንኛ ቋንቋ የቀረበው የጦርነት ታሪክ ያለው ፊልም “ኦል ኳይት ኦን ዘ ዌስተርን…

በልማታዊ ሴፍቲኔት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረግ ተችሏል – የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በልማታዊ ሴፍቲኔት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረግ መቻሉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ እስካሁን በልማታዊ የሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት በተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች መድረስ መቻሉም…

ሰሜን ኮሪያ ሁለት ክሩዝ ሚሳኤሎች አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ እና አሜሪካ ጥምር ወታደራዊ ልምምድ ሊጀምሩ በተዘጋጁበት ዋዜማ ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎችን ማስወንጨፏ ተሰማ፡፡ ሚሳኤሎቹ የኒውክሌር አረር የመሸከም ዐቅም ያላቸው መሆናቸውን ሬውተርስ በዘገባው አመላክቷል። ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎቹን…

ጤናማ የንግድ ሥርዓት ሊዘረጋ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ የተጋነነ ዋጋ በማቅረብ ሸማቹን የሚያማርሩ ነጋዴዎችን መቆጣጠር አለበት ሲሉ አቶ ግርማ የሽጥላ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት…

ተመድ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ ነው – ሃና ቴቴህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በቀጠናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን የተመድ ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ቴቴህ ገለጹ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

አንቶኒ ብሊንከን በቀጣዩ ሳምንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። አንቶኒ ብሊንከን ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ እና ኒጀር የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የፊታችን ረቡዕ ጉብኝት…

ሺ ጂንፒንግ የቻይና ፕሬዚዳንት ሆነው ለ3ኛ ጊዜ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሺ ጂንፒንግ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሆነው ለ3ኛ ጊዜ ተመረጡ፡፡ ሺ፥ ሀገሪቷን ከመምራት በተጨማሪ የማዕከላዊ ወታደራዊ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሆነው እንደሚሠሩ አዲስ አበባ ከሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

በሐረሪ ክልል ለፕሮጀክቶች የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል – የዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ ገለጸ፡፡ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን በሐረሪ ክልል በዓለም ባንክ ድጋፍ እየተከናወኑ የሚገኙ…

ቻይና የቪዛ መጠየቂያ ማዕከል በአዲስ አበባ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የቪዛ መጠየቂያ ማዕከል በአዲስ አበባ ከፈተች። የቪዛ ማዕከሉ ለተገልጋዮች ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ አስቻይ ሁኔታን ይፈጥራል ተብሏል፡፡ የሁለቱን ሀገራት የቆየ ትብብር ይበልጥ እንደሚያጠናክርም ተነግሯል። ማዕከሉ ወደ ቻይና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተሠሩ ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተሠሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መረቁ። የተመረቁት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የመንግስት አገልግሎት መስጫ ኅንፃ፣ ባለሐብቶችን በማስተባበር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ…