Fana: At a Speed of Life!

ከሶማሊያ ተፈናቅለው ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 100 ሺህ ያህል ሥደተኞች ዕርዳታ እየደረሰ ነው – የተመድ የሥደተኞች ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት በቅርቡ ከሶማሊያ ተፈናቅለው ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 100 ሺህ ያህል ሥደተኞች ዕርዳታ እየደረሰ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሥደተኞቹ ባለፉት አራት ሣምንታት ውስጥ ከግጭት ቀጣናው ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን የገቡ መሆናቸው…

ዓለምአቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔው ጠንካራ የበይነ-መረብ መሠረተ ልማት ላይ ሊያተኩር ይገባል – ወ/ሮ ሁሪያ አሊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የሚካሄደው 18ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባዔ ጠንካራ የበይነ-መረብ መሠረተ ልማት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚኖርበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ተናገሩ። የዓለም አቀፉ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባዔ…

ኢትዮጵያ የልማት ስኬቶቿን በተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፍላለች፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሠፋ በኳታር ዶሃ እየተካሄደ ባለው እና በአዳጊ ሀገራት ላይ በሚመክረው 5ኛው…

በታዳጊ ክልሎች ሲተገበር የቆየው የ37 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የእናቶች ጤና ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) በታዳጊ ክልሎች ሲተገብር የቆየውን የ37 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የጤና ፕሮጀክቶች ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹን የተተገበሩት በአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች…

ከ522 ሺህ በላይ ዶላር አሽሽተዋል የተባሉ ነጋዴዎችና የጉምሩክ ሰራተኞች የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ522 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ ሀገሪቷን የውጭ ምንዛሬ አሳጥተዋል የተባሉ ነጋዴዎችና የጉምሩክ ሰራተኞች የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው። ክሱ የቀረበባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

የኖርዌይ ሕዝብ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ሕጻናት የሚውል 10 ቶን አስቸኳይ ድጋፍ ሊያደርስ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኖርዌይ ሕዝብ ከተመድ ዓለም አቀፍ የሕፃናት መርጃ ድርጅት(ዩኒሴፍ) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ሕጻናት የሚውል 10 ቶን አስቸኳይ ድጋፍ ሊያደርስ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኖርዌይ ዕርዳታ ጫኝ አውሮፕላን 10 ቶን አስቸኳይ ድጋፍ ይዞ…

ሃንጋሪ ለዩክሬን የጦር መሣሪያ ማስታጠቅ የመፍትሄ አማራጭ አለመሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬንን በጦር መሣሪያ የማስታጠቁ የአውሮፓ ኅብረት የመፍትሄ እርምጃ እንዳልሠራ ሃንጋሪ አስታወቀች፡፡ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ዢጃርቶ ÷ በዩክሬን ሠላም እንዲሠፍን በመጀመሪያ ሰዎች በመሣሪያ እንዳይሞቱ መታደግ እና በተቻለ ፍጥነት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲነት አደገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲነት ማደጉ ተገለጸ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ”ኤሮስፔስ” እና በመስተንግዶ መርሐ-ግብሮች የምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞችን መጀመሩም ከአቪየሽኑ…

ጀርመን ቻይናን አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ቻይና በሩሲያ እና ዩክሬን ጉዳይ ጣልቃ ከገባች ማዕቀብ እንደሚጠብቃት አስጠነቀቁ። ሹልዝ በአሜሪካ ከሚያደርጉት ጉብኝት ጋር ተያይዞ፥ ቻይና በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ጣልቃ የምትገባ ከሆነ ጀርመን በትልቋ የንግድ…

ሀገር አቀፍ የባሕል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል በሚዛን አማን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው ሀገር አቀፍ የባሕል ውድድርና 16ኛው የባሕል ፌስቲቫል “ባሕላዊ ስፖርቶች ለአንድነታችንና ለሠላማችን” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሚዛን አማን ከተማ ተጀመረ፡፡ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሣ በመርሐ…