Fana: At a Speed of Life!

የሩዝ ውሃ – ለአስደናቂ የፀጉር ዕድገት እና ጥንካሬ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጉር መነቀልና መሳሳት አሁን አሁን የበርካቶች ችግር ሆኗል። ለዚህም በግል ከሚደረግ ክብካቤ ጀምሮ የሕክምና ባለሙያዎችን በማማከር ይህን ችግር ለመቅረፍ ሲሞክሩ ይስተዋላል። የእያንዳንዱ ሰው ፀጉር ዓይነትና ባህሪው የተለያየ እንደ መሆኑ…

ኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍፍል መፍትሄ የሚሻ የታዳጊ ሀገራት ፈተና መሆኑን አስገነዘበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍፍል የታዳጊ ሀገራት ፈተና በመሆኑ መፍትሄ ሊሰጠው ይገባል ስትል በዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ላይ አስገነዘበች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ ዓሊ በታዳጊ ሀገራት በፆታ፣ በቋንቋ፣ በዲጂታል…

የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የጋራ የምክክር መድረክ ነገ በመቀሌ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የባለድርሻ እና አጋር አካላት የጋራ የምክክር መድረክ ነገ በመቀሌ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የመድረኩ ዋና ዓላማ ከስምምነቱ በኋላ በክልሉ የተረጋጋ ሁኔታ መኖሩንና በሁለቱ ወገኖች መካከል መተማመን መጎልበቱን ለማሳየት መሆኑ…

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ ሊቀ-መንበር ሙሳፋኪ ማሃማት ጥሪውን ያቀረቡት ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት መሆኑን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት “ዲጂታል…

2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት ለብክነት መዳረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት ለብክነት መዳረጉን የብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ግምገማ እየተካሄደ ነው። አቶ ተመስገን…

ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለስልጣናት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የተለያዩ ከተሞች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለስልጣናት ገለጹ፡፡ አሁን ላይ የዩክሬንን ዋና ከተማ ኪየቭን ጨምሮ ጥቁር ባሕር ፣ የኦዴሳ ወደብ እና የሰሜን ምሥራቅ ካርኪቭ ከተማ በሚሳኤል መመታታቸውን የአካባቢዎቹ…

የሥነ-ምግባርና ዲሲፕሊን ግድፈት አለባቸው በተባሉ 4 ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሥነ-ምግባርና የዲሲፕሊን ግድፈት አለባቸው ባላቸው አራት ዳኞች ላይ በአብላጫ ድምጽ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ በዛሬው ዕለት ባስተላለፈው ውሳኔ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አንድ ዳኛ ላይ በቀረበ ክስ…

በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ በዜጎችና እንስሳት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሚገኙ ዘጠኝ ዞኖችና አራት ልዩ ወረዳዎች ላይ በተከሰተው ድርቅ በዜጎችና እንስሳት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ…

ብሮሚን እና ክሮሊን ማዕድናት በቅርቡ ለውጭና ለሀገር ውስጥ ገበያ ሊቀርቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሮሚን እና የክሮሊን የማዕድን ምርቶች በቅርቡ ለውጭ እና ለሀገር ውስጥ ገበያ እንደሚውሉ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ÷ በአፋር አካባቢ ጨዋማ ባህሪ ያለውን…

ከኢትዮጵያ የተዘረፉ 538 ያህል ቅርሶች በእንግሊዝ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የተዘረፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ባሕላዊ ቅርሶች በእንግሊዝ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ ቅርሶቹ እንግሊዝ ኢትዮጵያን በፈረንጆቹ 1868 ላይ በወረረችበት ወቅት በወታደሮች መዘረፋቸውም ተጠቁሟል፡፡ “ዘ ፕሪንስ ኤንድ ዘ ፕላንደር” ወደ አማርኛ…