Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሠራተኞችና የሥራ ቅጥር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሠራተኞችና የሥራ ቅጥር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ቢህ ኢማን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለተኛው…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል አሰራሮችን ለማስፋትና ለማጠናከር የሚያስችለውን የመግባቢያ ሥምምነት ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር መፈራረሙ ተገለጸ። ሥምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖና እና የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከካዛኪስታን እና ከሰርቢያ የምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከካዛኪስታን እና ከሰርቢያ የምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ። በአዘርባጃን ባኩ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ጉባኤ እየተሳተፉ የሚገኙት…

በቦረና ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ 100 ተማሪዎች የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና አቅም ለሌላቸው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚገቡ 100 ተማሪዎች የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ። በድርቁ አስከፊ ችግር ውስጥ ሆነው ለከፍተኛ ትምህርት ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በአቅም ማነስ መቅረት የለባቸውም በሚል በአካባቢው…

የሰፈነውን ሠላም ተከትሎ ወደ መደበኛ ሥራችን ገብተናል – የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰፈነው አንፃራዊ ሠላም ወደ መደበኛ ሥራችን እንድንመለስ አድርጎናል ሲሉ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን የታኅታይ ቆራሮ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ መንግሥት የግብርና ግብዓት እንዲያቀርብላቸውም አርሶ አደሮቹ ጠይቀዋል። የወረዳው ግብርና…

ቻይና “በጣም አስፈላጊ” በሆኑ የቴክኖሎጅ ግኝቶች በቀዳሚነት እየመራች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በደኅንነቱ ዘርፍ እያቆጠቆጡ በመጡ እና “በጣም አስፈላጊ” በሆኑ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ዓለማችንን እየመራች መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአውስትራሊያ ስትራቴጂያዊ ፖሊሲ ኢኒስቲትዩት ይፋ ባደረገው ጥናት እንዳመላከተው አሁን ላይ 44 የሣይንስና ቴክኖሎጂ…

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአማራ ክልል ባህረዳር፣ ጎንደርና ደብረ-ብርሃን እንዲሁም በሌሎች የአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር ድረስ ሳኅሉ በበኩላቸው ÷ ዓድዋ…

127 ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳና የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አብዱልሙኒየም አብዱልዋሂድን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ…

ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነዉ – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2025፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነዉ ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ አገልግሎቱ 127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው…

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዓድዋ ድልድይ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዓድዋ ድልድይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ጀግኖች አባቶች ለዓድዋ ጦርነት ዝግጅት በማድረግ እና ለአሸናፊነት ቃል ኪዳን በመግባት የተሻገሩትን ለማስታወስ የድልድይ ማቋረጥ ትርዒት ታይቷል፡፡ ትርዒቱን የኢፌዴሪ…