Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት በርዕሠ መስተዳድሩ እንደሚቀርብ ተመላክቷል ፡፡ በምክር ቤቱ ቋሚ…

አንደኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ። የኦሮሚያ ክልል ውድድሩን በማሸነፍ ዋንጫ ተሸልሟል፡፡ አማራ ክልል ሁለተኛ እንዲሁም…

የተማሪዎች ውጤት እንዲጎለብት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ቢ ሲ) የተማሪዎች ውጤት እንዲጎለብት በትኩረት መስራት እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በክልሉ በሀገር አቀፍ የ12ተኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት አሰጣጥ ሥነ ስርዓት…

በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ላይ የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ያለስምምነት ተቋጨ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ላይ ለሁለት ቀናት በሕንድ ቤንጋሉሩ የመከረው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ፡፡ የቡድን 20 አባል ሀገራቱን በሊቀ መንበርነት የምትመራው ሕንድ ጉዳዩ ለውይይት እንዲቀርብ ፍላጎት ባታሳይም÷…

የትራንስፖርት አገልግሎቱ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ መልኩ መሆን አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ እና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ እድገት በሚያግዝ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የሥድስት ወር እቅድ አፈፈፃፀሙን ገምግሟል፡፡…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር እንሠራለን – የቻይ ገንዘብ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት መሥራት እንደምትቀጥል እና ኢኮኖሚያዊ ትስስሯን ይበልጥ እንደምታጠናክር የቻይና ገንዘብ ሚኒስትር ሊዩ ኩን ገለጹ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ከቻይና የገንዘብ ሚኒስትር ሊዩ…

በቦረና ዞን ድርቁን ተከትሎ ከ7 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎች ትምህርት አቋረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና ዞን ድርቁን ተከትሎ ከ7 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የቦረና ዞን ትምህርት ጽኅፈት ቤት ገለፀ። የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ ተስፋዬ ወ/ሚካኤል እንደገለፁት÷ በዞኑ ባሉ 490 ትምህርት ቤቶች በመማር ላይ የሚገኙ የ174…

ኢትዮጵያ 2ኛውን በሠራተኞች ላይ የሚመክር የሚኒስትሮች ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሠራተኞች ፣ በሥራ እና ፍልሰት ላይ የሚመክረውን 2ኛውን የሚኒስትሮች ጉባዔ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደምታስተናግድ ተገለጸ፡፡ በኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ ሥራ እና የሠራተኞች ጉዳዮች ላይ የሚሠሩ ሚኒስትሮች በአንድ ላይ እንደሚሰባሰቡ…

8ኛው የአፍሪካ ተማሪዎች ምገባ ቀን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)8ኛው የአፍሪካ የተማሪዎች ምገባ ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ቀኑን በማስመልከት " የምግብ ግዥ ሥርዓቶችን እና የዕሴት ሰንሰለቶችን ማሳደግ የአፍሪካውያን አኅጉራዊ ነጻ የንግድ…

የአውሮፓ ኮሚሽን ሠራተኞች ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ኮሚሽን ሠራተኞቹን ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ አገደ፡፡ መተግበሪያውን ከሞባይላቸውም ሆነ ከኮሚሽኑ መገልገያ ኮምፒውተሮች ላይ እንዲያጠፉ መታዘዛቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ኮሚሽኑ ውሳኔውን ያሳለፈው የድርጅቱን የሳይበር ደኅንነት ለማሳደግ እና…