ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት በሠላም ተፈቶ ዕርቅ እንዲወርድ ቻይና ጠየቀች Alemayehu Geremew Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዩክሬን የጦር መሣሪያ መላክ ሠላም አያመጣም ፤ ይልቁንም ሞስኮ እና ኪየቭ ተነጋግረው ችግሮቻቸውን በሠላም ይፍቱ ስትል ቻይና ጠየቀች፡፡ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት አንድ ዓመት መድፈኑን ተከትሎ ተመድ በጠቅላላ ጉባዔው ሀገራቱን የተመለከተ የመፍትሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሜድ ኢን ጀርመን-አፍሪካ” የንግድ ዓውደ-ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው Alemayehu Geremew Feb 22, 2023 0 አዲስ አበባ “ሜድ ኢን ጀርመን-አፍሪካ” የተሠኘ የንግድ ዓውደ-ርዕይ እንደምታስተናግድ ተገለጸ፡፡ የንግድ ዓውደ-ርዕዩ ከፈረንጆቹ መጋቢት 2 ቀን ጀምሮ እስከ 4 እንደሚቆይ ተመላክቷል፡፡ ኢትዮጵያ የምታስተናግደው ዓውደ-ርዕይ የአፍሪካ ሀገራትን ኢንዱስትሪዎች ከሌሎች ሀገራት የንግድ አጋሮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔቶ ለዩክሬን የጦር ጀቶች እንዳይቀርቡ ከለከለ Alemayehu Geremew Feb 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገራት ለዩክሬን የጦር ጄቶች እንዳይቀርቡ ውሳኔ ማሳለፋቸው ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን ኪየቭ ምዕራባውያኑ ወዳጆቿን ደጋግማ ዘመናዊ የጦር ጀቶች እንዲልኩላት ብትወተውትም ሰሚ ጆሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ዓለም አቀፋዊ ፀጥታና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ያስችላል ያለችውን ሠነድ ይፋ አደረገች Alemayehu Geremew Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዓለም አቀፍ የፀጥታና ደኅንነት ኢኒሼቲቭ ያለችውን ሠነድ ዛሬ ይፋ አድርጋለች፡፡ ሠነዱ ይፋ የሆነው በሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት በተዘጋጀ መድረክ ላይ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ፥…
ጤና ከ60 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እናት 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ ተወገደ Alemayehu Geremew Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ60 ዓመት የዕድሜ በለጸጋ እናት 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ ማስወገድ መቻሉ ተገልጿል፡፡ በሆስፒታሉ ስኬታማ ነው የተባለለትን ቀዶ ጥገና ያደረጉት እና የቀዶ ጥገናውን ቡድን የመሩት የማህጸን እና ጽንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ ሊደግፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ÷ መልዕክታቸውን ለሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛ ዙር ሥልጠና ነገ ይጀመራል Alemayehu Geremew Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛ ዙር ሥልጠና ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምሥት ቀናት እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና በዓለም ባንክ ትብብር የአነስተኛ እና መካከለኛ አንቀሳቃሾች አራተኛ ዙር ሥልጠናን አስመልክቶ ባንኩ በዛሬው ዕለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዩክሬን ድንገተኛ ጉብኝት እያደረጉ ነው Alemayehu Geremew Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካውፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዩክሬን ኪየቭ ድንገተኛ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ጆ ባይደን በዩክሬን ቆይታቸው ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን በፖላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና 50 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕንድ በተዘጋጀው ሥልጠና ላይ እየተሳተፉ ነው Alemayehu Geremew Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕንድ በተዘጋጀው የአራት ቀናት የሥልጠና መርሐ-ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ልዑካን ቡድኑ የኢፌዴሪ መንግስት ዋና ተጠሪዎችን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ምክትል ሰብሳቢዎች፣ የክልል ፓርላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመፍታት እንቅስቃሴዎቹ ሳይንሳዊ ዘዴን መከተል አለባቸው – ምሁራን Alemayehu Geremew Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት እንቅስቃሴዎቹ ሳይንሳዊ ዘዴን መከተል እንዳለባቸው ምሁራን አመላከቱ፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በመኖሪያ ቤት አቅርቦት እና ፍላጎት መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት ከዘርፉ ወሳኝ አካላት ጋር የምክክር…