Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ "ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ" በሚል እሳቤ ቀደም ሲል…

ለኢትዮጵያና ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የማደርገው ድጋፍ ይቀጥላል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለኢትዮጵያና ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…

የአፍሪካ መሪዎች የወባ መከላከል ጥምረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ7 ሀገራት ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች የወባ መከላከል ጥምረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለዴሞክራቲክ ኮንጎ፣ ሩዋንዳ፣ ጋና፣ ዛምቢያ፣ ታንዛኒያ እና ኬንያ በወባ በሽታ መከላከል ላይ ባከናወኑት ተግባር እውቅና ሰጠ፡፡ የአፍሪካ መሪዎች የወባ መከላከል ጥምረት ሽልማት መርሐ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ሀገራት ቀዳማዊት እመቤቶች አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ሀገራት ቀዳማዊት እመቤቶች በቤተ መንግስት አቀባባል አደረጉ ። አቀባበል የተደረገላቸው የ12 የአፍሪካ ሀገራት ቀዳማዊት እመቤቶች እና ልዑካቸው በ27ኛው መደበኛ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች…

በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ይደነቃል- ፋኦ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትየሚደነቅ መሆኑን የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዳይሬክተር ጀነራል ቹ ዶንግዩ ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ በምግብ ዋስትና ላይ እየሰራች ያለችው ስራም ትልቅ ለውጥ የተመዘገበበት መሆኑን…

ኢትዮጵያ ወደ ቱርክ የላከችው የቁሳቁስ ድጋፍ እና የነፍስ አድን ቡድን ጋዛንቴፕ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቱርክ በተከሰተው ርዕደ መሬት ምክንያት ትናንት ወደ ቱርክ የላከችው የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን አደጋው በደረሰበት ጋዛንቴፕ መድረሱ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ በተከሰተው የርዕደ መሬት አደጋ የተሰማቸው…

በዓለም ላይ ለችግር ለተጋለጡ ሰዎች የሚውል የ250 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አፍሪካን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም አገራት በችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን ለመርዳት የሚውል 250 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል፡፡ ድጋፉ የተለቀቀው በመንግሥታቱ ድርጅት ማዕከላዊ የእርዳታ ምላሽ ፈንድ አማካኝነት…

በአቶ አወል አርባ የተመራ ልዑክ በአሚበራ ወረዳ የለማ የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አወል አርባ የተመራ ልዑክ የወረር ግብርና ማዕከል ከክልሉ ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር በአሚበራ ወረዳ በ 110 ሄክታር መሬት ላይ ያለማውን የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት ጎበኘ። የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት ሥራው በአሚበራ ክላስተር ከለማው…

በቱርክ እና በሶሪያ ርዕደ-መሬት ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 45 ሺህን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 45 ሺህን መሻገሩ ተገለጸ፡፡ ጋናዊው እግር ኳስ ተጫዋች ክርስቲያን አትሱም በቱርኩ ርዕደ-መሬት ሕይወቱ ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ክርስቲያን አትሱ አንድ…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። በኢንስቲትዩቱ በነበራቸው ጉብኝት ስለኢንስቲትዩቱ እና ኢትዮጵያ በዘርፉ እያደረገች ስላለው እንቅስቃሴ በኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና ማብራሪያ…