የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጃፓን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታካጊ ኬይ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጃፓን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታካጊ ኬይ ጋር ተወያይተዋል። በወይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ የርዕደ-መሬቱ አደጋ ከደረሰ 10 ቀናት በኋላ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ ነው Alemayehu Geremew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ የርዕደ-መሬት አደጋ ከተከሰተ 10 ቀናት በኋላ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ እንደ ዌስት ሜዝ ዘገባ የነፍሥ አድን ሠራተኞች በርዕደ-መሬቱ የአቧራ ብናኝ የተሸፈኑትን ከተሞች ሲያፀዱ ነው በሕይወት የተረፉት አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። ተቋማቱ ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም በኢንዱስትሪዎች ፍላጎት የተቃኘ ትምህርትና ሥልጠና ለመስጠት፣ በዕውቀት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በትምህርት ላይ በተጠራው ዓለምአቀፍ የሐብት ማሰባሰቢያ መድረክ ተሳተፈች Alemayehu Geremew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ በትምህርት ላይ በተጠራው ዓለምአቀፍ የሐብት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የ222 ሚሊየን ሕጻናት ህልም ዕውን እንዲሆን እናግዝ ሲሉ ጥሪ አቀርበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓኪስታን ባለሐብቶች በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ እንዲሰማሩ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀረበላቸው Alemayehu Geremew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሐብቶች በጤናው ዘርፍ መዋዕለ-ንዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀረበላቸው፡፡ ኢትዮጵያ አማራጮቹን ይፋ ያደረገችው በፓኪስታን በተካሄደው የፋርማሲ ቁሶች እና የጤና መጠበቂያ ምርቶች ኤክስፖ ላይ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልኅ ሞሐመድ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ለመሳተፍ ዛሬ አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሺር ኦማር ጃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ኢኮኖሚው እንዲያገግም እና ንግድ ለማሳለጥ ያግዛል – አንቶኒዮ ፔድሮ Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአውሮፓ ኅብረት ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ፔድሮ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና አኅጉራዊ ኢኮኖሚው እንዲያገግም ለማነቃቃት፣ ንግድ ለማሳለጥ ፣ ኢንዱስትሪ ለማስፋት እንዲሁም አቅም ለማጠናከር ጉልበት ይሆናል ብለው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከርዕደ-መሬት አደጋው 9 ቀናት በኋላ በሕይወት የተረፉ የ77 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ተገኙ Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቱርክ እና ሶሪያ ከደረሰው የርዕደ-መሬት አደጋ ዘጠኝ ቀናት በኋላ አንዲት የ77 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ሴት በሕይወት መገኘታቸው ተገለጸ፡፡ ግለሰቧ አዲያማን በተባለች በደቡብ ምሥራቅ ቱርክ በምትገኝ አካባቢ ፍርስራሽ ውስጥ ነው በሕይወት ተገኙት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካኒዝም ፎረም ሊያካሂድ ነው Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካኒዝም ፎረም የፊታችን ዕሁድ ሊያካሂድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አካዳሚው ፎረሙን የሚያካሂደው ሱሉልታ በሚገኘው የአካዳሚው ማሠልጠኛ ማዕከል ነው ተብሏል። በፎረሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…