የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድ ተመላክቷል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በምርምር የእንስሳትን ዝርያ በማሻሻል አርሶ-አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በልየታ ምርታማ የሆኑ እንስሳትን በመምረጥ እና ዘረ-መላቸውን በምርምር በማሻሻል አርሶ-አደሩን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ ተገለጸ፡፡ በደቡብ ክልል ግብርና እና ምርምር ኢኒስቲትዩት የሐዋሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የእንስሳት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያ መስመርን ሳታፈነዳ አልቀረም ተባለ Alemayehu Geremew Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሞስኮ ወደ በርሊን የተዘረጋውን “ኖርድ ስትሪም” የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ሳታፈነዳ አልቀረም ተባለ፡፡ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እንደሚሉት አሜሪካ የሩሲያን እና የጀርመንን ትብብር እንደ ሥጋት ትመለከተዋለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ያሸሹ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ Alemayehu Geremew Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን 97 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ ሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ አሳጥተዋል የተባሉ አምስት የጉምሩክ ሠራተኞችና ሰባት ነጋዴዎች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ። ተከሳሾች በአጠቃላይ 12 ሲሆኑ አምስቱ የጉምሩክ ኮሚሽን ቦሌ ቅርጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጣ Alemayehu Geremew Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር በድጋሚ ዓለም አቀፍ ጨረታ አወጣ። አሁን የወጣው ጨረታ የኢትዮ ቴሌኮምን 45 በመቶ ድርሻ ለዓለም አቀፍ ባለሃብቶች ለማቅረብ ያለመ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጨረታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2015/16 የመኸር እርሻ 2 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Alemayehu Geremew Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2015/16 የመኸር እርሻ 50 ሄክታር መሬት በስንዴ ዘር ለመሸፈን እና 2 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለጸ። በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከናወነው የስንዴ ልማት የተገኘው ውጤት በቀጣይ በስፋት ለመሥራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ የምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ ነገ ተራዘመ Alemayehu Geremew Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ ነገ የካቲት 03 ቀን 2015 ዓ.ም መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና በመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Alemayehu Geremew Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሃብቶች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የክልሉ ምክትል ርዕሠ መሥተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛሆ ዥዩዋንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 17 ሺህን አለፈ Alemayehu Geremew Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኞ በደቡባዊ ቱርክ እና ሰሜናዊ ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 17 ሺህ ማለፉ ተገለጸ፡፡ ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ሊኖሩ ቢችሉም፥ መጠለያዎች በመውደማቸው ፣ “የውሃ፣ ነዳጅ እና የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ1 ነጥብ 4ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኅንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Alemayehu Geremew Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 4ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኅንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ኅንፃው በ400 ቀናት ዉስጥ እንደሚጠናቀቅ የተገለጸ ሲሆን ፥ በዛሬዉ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥና የስምምነት…