ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ ዛሬም በሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች Alemayehu Geremew Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ዛሬም በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 7 ሆኖ በተመዘገበ ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች። የዛሬ ጠዋቱ አደጋ በሀገሪቷ ምሥራቃዊ ክፍል የደረሰ ነው ተብሏል፡፡ በሰሞኑ ቱርክና ሶሪያ ላይ የደረሱ አደጋዎች እስካሁን ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር አየለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር አቀረቡ Alemayehu Geremew Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር አየለ ሊሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር አቀረቡ። በዚህም ወቅት አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቢያቸውን ከተቀበሏቸው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና “የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ” በሥርዓተ ትምህርት ተካትቶ ሊቀርብ ይገባል ተባለ Alemayehu Geremew Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ አሳሳቢነትን ለመግታት “የዓየር ንብረትን” በሥርዓተ ትምህርቷ ውስጥ አካታ ልትሰጥ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሜቲዎሮሎጂ ተመራማሪ ዶክተር ቶማስ ቶሮራ÷ የዓየር ንብረት ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካው የማዕድን ኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Alemayehu Geremew Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ በሚል በተዘጋጀው መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ዓለምአቀፍ የማዕድን ኩባንያዎች፣ ቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ኢሰመኮ ባለሙያዎቹን አሰማራ Alemayehu Geremew Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ለመከታተል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎቹን ማሰማራቱን አስታወቀ፡፡ የባለሙያዎቹ ቡድን በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ሥድስት ዞኖች ማለትም ጋሞ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የሥምምነት ሠነድ ተፈራረመ። ስምምነቱን በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኩል የተቋሙ የቋንቋዎች ሥራ አሥፈፃሚ የሆኑት አቶ ሸለመ ከቤ እንዲሁም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ደብረማርቆስ ከተማ ከ260 በላይ ሕገ-ወጥ ማኅተሞች እና ሃሰተኛ ሠነዶች ተያዙ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 01 ከ260 በላይ ሕገ-ወጥ ማኅተሞችንና ሃሰተኛ ሠነዶች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ ሃሰተኛ ማኅተሞቹና ሠነዶቹ የተያዙት ስታር ተብሎ በሚጠራው ኅንፃ ተከራይተው የማተሚያ ቤት ሥራ ሲሰሩ በነበሩ ግለሰቦች ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥር 19 እስከ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ218 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ 156 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች ሲሆኑ 62…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲን የሚወክሉ የምክር ቤት አባላትና የፓርቲው ዋና ፅ/ቤት አመራሮች በመንግስት የስድስት ወር አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ጀመሩ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የተመረጡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የፓርቲው ዋና ፅህፈት ቤት አመራሮች በመንግስት የስድስት ወር አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ጀመሩ። መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ያስጀመሩት ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በኢኮኖሚ ጠንካራ ሆና እንድትቀጥል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ መላኩ አለበል Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመን ቢሮ "ኢትዮጵያ ታምርት፤ ኦሮሚያ ታምርት፤ ሸገር ታምርት " በሚል መሪ ሀሳብ አምራች ኢንዱስትሪውንና የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማነቃቃት ከባለሀብቶች ጋር የንቅናቄ መድረክ በሸገር ከተማ አስተዳደር እያካሄደ…