Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት መልስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ተሳትፎ እና ተያያዥ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊግ…

በኦሮሚያ ክልል 7 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሳደግ በ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተለየዩ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው። ፕሮጀክቶቹ እየተገነቡ የሚገኙት የውኃ ሽፋኑን ከ81 ወደ 83 በመቶ ለማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በዚህም ተጨማሪ 2…

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 365 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ከሚመረቁት ሰልጣኞች መካከል 234 የሚሆኑት በህክምናና ጤና ዘርፍ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ የሠለጠኑ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባዔ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በአስተዳደሩ…

የሰላም ስምምነቱ ኮሚቴ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሠላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴው ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው እስካሁን በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራት የተገመገሙ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልጋቸው…

የዜጎች ፍትሃዊ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት አለባቸው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት በመፍጠር የዜጎችን ፍትሃዊ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች መመለስ አለብን ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ውይይት…

ዓለም አቀፉ ግብረ ሠናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ለሚገኙ ሴት ተፈናቃዮች የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አክሲየን” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ-ሠናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ለሚገኙ ሴት ሥደተኞች ድጋፍ የሚያውለው 1 ሚሊየን ዶላር ከኮናርድ ሂልተን ፋውንዴሽን ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ግብረ-ሠናይ ድርጅቱ ÷ ሥደተኞቹ በሚገኙበት ሀገር ከሚሠሩ…

አሜሪካ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ወታደራዊ ድጋፎችን ለኪየቭ ልታደርግ መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሏን ጨምሮ እስከ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን ለዩክሬን ልታስታጥቅ መሆኑ ተሰማ፡፡ ዋሺንግተን ዩክሬን ለማስታጠቅ ያዘጋጀችው ከምድር የሚወነጨፍ ሚሳኤል እስከ 150 ኪሎ ሜትር ወደ ሩሲያ ግዛት…

ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ በማሸሽ የተጠረጠሩ 6 የጉምሩክ ሠራተኞች ላይ የክስ መመሥረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በ26 ግለሰቦች እንዲሸሽ በማድረግ የተጠረጠሩ ሥድስት የጉምሩክ ሠራተኞች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። ግለሰቦች ሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ በማሳጣት የተጠረጠሩ ናቸው። ዐቃቤ ሕግ በሥድስቱ የቦሌ ኤርፖርት…

ዕድሜ እየጨመረ ቢሄድም የማስታወስ ችሎታን ለማቆየት የሚረዱ 6 መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የማስታወስ ችሎታቸው እየቀነሰ ይሄዳል፡፡ ይህ ደግሞ በሚመሩት የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ ሲያሳድር ይስተዋላል፡፡ ጤናማ የሕይወት መርኆዎችን የሚከተሉ በዕድሜ የገፉ ሰዎች በዘር የሚከሰት የመዘንጋት…