በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች የሥነ-ልቦና እና የንግድ ክኅሎት ሥልጠና መስጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት የሥነ-ልቦና፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች ተገቢው የሥነ-ልቦና ፣ የማኅበራዊ ድጋፍ እና የንግድ ክኅሎት ሥልጠና ተጀመረ፡፡
በሥልጠና መርሐ-ግብሩ በደሴና በወልዲያ ከተሞች…