የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን እና ጃማይካውያን አርቲስቶች የተጣመሩበት የሙዚቃ ድግስ በጃማይካ ሊካሄድ ነው Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘሮያል ፌስት” የተሠኘ ኢትዮጵያውያን እና ጃማይካውያን አርቲስቶች የተጣመሩበት የሙዚቃ ዝግጅት በጃማይካ ሞንቲጎ ቤይ ሊካሄድ ነው። ኢትዮጵያን ይበልጥ ለዓለም ለማስተዋወቅ እና ዓለምአቀፍ ጎብኚዎች እንዲጎበኟት ለማነሳሳት ያለመ ዝግጅት መሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን የጦር ታንክ ድጋፏን በአውሮፓ በኩል ወደ ዩክሬን ልትልክ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ጀርመን የጦር ታንኮቿን በድጋፍ ወደ ዩክሬንለመላክ ጥርጊያ መንገዱን እያመቻቸች መሆኑ ተገለጸ፡፡ በመጀመሪያው ዙር ድጋፍ ጀርመን 14 “ሊዮፓርድ ሁለት” የተሰኙ ታንኮቿን በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የትራንስፖርት ድጋፍ ወደ ዩክሬን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለሦሥት ዓመታት ባስተላለፈው የሬዲዮ ድራማ ተመሠገነ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለሦሥት ዓመታት ባስተላለፈው የሬድዮ ድራማ ተመሠገነ። በኢትዮጵያ ለ20 ዓመታት ያህል በጎጂ ባሕላዊ ድርጊቶች ፣ በሱስ ማቆም እና በቤተሰብ ምጣኔ ላይ ግንዛቤዎችን በመስጠት በተለያዩ የሥነ ሕዝብ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ወሳኝ ኩነት በሕገ-ወጥ ተግባራት ተሳትፈው የተገኙ 57 አመራሮች ተጠያቂ ሆኑ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በሕገ-ወጥ ተግባራት ላይ ተሳትፈው የተገኙ 57 አመራሮችን በሕግና በአስተዳደራዊ እርምጃ ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዮናስ ዓለማየሁ እንደገለጹት÷ ባለፉት ስድስት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሣኔ ከ3 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዘገቡ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሣኔ 3 ሚሊየን 28 ሺህ 770 መራጮች ተመዘገቡ፡፡ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች ማለትም ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ድርጅት በ6 ወራት 19 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሥድስት ወራት 19 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ድርጅቱ የበጀት ዓመቱን የሥድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የድርጅቱ ዋና ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የመዘበረው የባንክ ሒሳብ ሹም በ7 ዓመት ፅኑ እሥራትተቀጣ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ”ኦሮሚያ ባንክ” አወዳይ ቅርጫፍ ከ3 ደንበኞች ሒሳብና ከባንኩ ካዝና ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ በመመዝበር በከባድ ዕምነት ማጉደል የሙስና ወንጀል የተከሰሰው የሂሳብ ሹም በሰባት ዓመት ፅኑ እሥራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነ። የቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ Alemayehu Geremew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን የቤቱ ህጋዊ ባለቤት ሳይሰማ በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ። በተመሳሳይ ስም በወጣ ሀሰተኛ መታወቂያና ሰነድ ቤቱን የእኛ ነው በማለት የቤቱ ባለቤት ሳይሰማ በመሸጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግን ጎበኙ Alemayehu Geremew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጉብኝት አደረጉ፡፡ ፕሬዘዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ÷ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ጥራት ያላቸውን የተለያዩ ጎማዎችን ለማምረት እያደረገ ያለውን ጥረት…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሣብ ዐቅዳ እየሠራች ነው Alemayehu Geremew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክ እና የልማት ኮርፖሬሽን የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሳብ ዐቅዶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ “ኢንቨስት ኦሪጅንስ 2023” በሚል መሪ ቃል ጥር 18 እና 19 ቀን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማስተናገድ…