የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ሰጡ Alemayehu Geremew Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት 14 ባለሙሉ ሥልጣን አምሳደሮችና 7 አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ሰጡ፡፡ የሹመት ደብዳቤ የመስጠት መርሐ -ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው ሸኔ ሎጂስቲክ እና መረጃ በማቀበል የተጠረጠሩ 4 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Alemayehu Geremew Jan 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ቡድኑ ሸኔ በሎጂስቲክ አቅርቦትና በመረጃ ልውውጥ የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ፍርድ ቤት ከቀረቡት ተጠርጣሪዎች መካከል በምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ ነጋዴ የሆኑት ግለሰብ እና የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጋር ያላት ሁለንተናዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ Alemayehu Geremew Jan 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጋር ያላት ሁሉን አቀፍ ትብብር በበርካታ ዘርፎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በ15ኛው የአቡዳቢ ዓለም አቀፍ የ“ሰስቴኒቢሊቲ” ሣምንት ላይ እየተሳተፉ ነው Alemayehu Geremew Jan 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እና በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክረው 15ኛው የአቡ ዳቢ ዓለም አቀፍ “ሰስቴኔቢሊቲ” ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ኢኒሼቲቩ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት በዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ Alemayehu Geremew Jan 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጥር 8 ቀን 6 ሠዓት ጀምሮ እስከ ሐሙስ ጥር 11 ቀን 2015 ዓ.ም አመሻሽ 12 ሠዓት ድረስ ሞተር ብስክሌትን ማሽከርከር ፍጹም የተከለከለ መሆኑን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው 6 ወር ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ የሚሆን ከ85 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት መዘጋጀቱንም ተጠቁሟል፡፡ የሥራ እና ክኅሎት የሥራ እና ስምሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ኋላ የሚጎትቱንን የፖለቲካ ነጋዴዎች ያለምህረት እንታገላለን – አቶ ደስታ ሌዳሞ Alemayehu Geremew Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ልማታችንን እና ተጠቃሚነታችንን ለማደናቀፍ ወደ ኋላ የሚጎትቱንን የፖለቲካ ነጋዴዎችን ለህዝባችን ሰላምና ጥቅም ስንል ያለምህረት እንታገላለን ሲሉ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ክልል በክልሉ ልማት እና መልካም አስተዳደር እንዲሁም ክልላዊ ወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ168 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከታኅሣሥ 28 እስከ ጥር 4 ቀን 2015 ባደረገው ክትትል 86 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የገቢ እና 82 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ከ168 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን በክብር ሸኘ Alemayehu Geremew Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኘ፡፡ በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት አራቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዲከፍሉ እየተሠራ ነው Alemayehu Geremew Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግብራቸውን እንዲከፍሉ እየተሠራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተሥፋዬ ቱሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ግብር ከፋዮች በሥራ ቦታቸው ሆነው…