Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የደብረ ብርሃን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡…

በመዲናዋ ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ ወንጀሎች መበራከታቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ የቀለበት፣ አዳዲስ መንዶች እና ነባር የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ዳር መብራቶች አለመሥራታቸውን ተከትሎ ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎች መበራከታቸው ተገለጸ፡፡ አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 206 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ያስመረቃቸው÷ በሕክምና፣ በተፈጥሮ ሣይንስ፣ በማኅበራዊ ሣይንስ እና በሌሎች የትምህርት ዘርፎች በተለያየ መርሐ ግብር ትምርታቸውን…

በፈረንጆቹ 2022 ሩሲያ እና ቻይና የ190 ቢሊየን ዶላር ግብይት መፈጸማቸው ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የፈረንጆቹ በጀት ዓመት ሩሲያ እና ቻይና የ190 ቢሊየን ዶላር ግብይት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ በሩሲያ እና በቻይና መካከል የተፈጸመው የንግድ ልውውጥ ካለፉት ዓመታት አንጻር ከፍተኛው እንደነበርም ተመላክቷል፡፡ ከ20 ከፍተኛ የቻይና…

የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ ዛሬ ከፌደራል እና ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የአኮቦ የወርቅ ፋብሪካ የተከላ ሒደትን…

በ1 ቢሊየን ብር ካፒታል በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተመረቀ

በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ዶክተር ይልቃል ባደረጉት ንግግር÷ የአማራ ክልል መንግሥት ለፋብሪካ ባለቤቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡ ዛሬ የተመረቀው “ዜማ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ” ለ300 ሰዎች የሥራ ዕድል መፍጠሩ እና 3 ሺህ ሰዎች ደግሞ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ነው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ዓቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ዓቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ በአውሮፖ እና የአሜሪካ ዋና አስተባባሪና የኢስላሚክ ሊግ የዋና ፀሐፊው አማካሪ ዶክተር አብዱልአዚዝ…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በሦስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ወገኞችን የመመለስ ተግባር 1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው…

በቀጣዮች 10 ቀናት በተወሰኑ ሥፍራዎች አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አሥር ቀናት ሰሜን ምሥራቅ፣ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ በጥቂት ሥፍራዎች ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የዓየር ሁኔታ ትንበያ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የዓየር ጠባይ…

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል እና የኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል ተልዕኳቸውን በውጤት ፈጽመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅልውና ማስከበር ዘመቻዎች የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል እና የኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል የተሰጣቸውን ተልዕኮ ከሌሎች የሠራዊት ክፍሎች ጋር በመናበብ በውጤት መፈፀማቸውን ሜጄር ጄኔራል አብድሮ ከድር ተናገሩ፡፡ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ለኮማንዶና አየር…