ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የሀገር ውስጥ በረራዎቿ በቴክኒክ ብልሽት ሳቢያ ተስተጓጎሉ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በበረራ መቆጣጠሪያ ሥርዓቷ ላይ በተፈጠረ የቴክኒክ ብልሽት ሳቢያ የሀገር ውስጥ በረራዎቿ መስተጓጎላቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር እንደጠቆመው ÷ አብራሪዎች ላይ አደጋዎች ከመድረሳቸው በፊት የሚያስጠነቅቀው ሥርዓት ላይ ያጋጠመውን…
Uncategorized አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ ከጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞባይል ስልክ በጦር መሣሪያ አስፈራርተው ወስደዋል በሚል የተከሰሱ የፖሊስ አባላት የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ተቋረጠ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌሊት የግለሰቦችን ሞባይል በጦር መሣሪያ አስፈራርተው ወስደዋል ተብለው በከባድ የውንብድና ወንጀል የተከሰሱ ሦስት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ላይ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው እንዲቋረጥ ታዘዘ። የምስክር አሰማም ሂደቱን ለጊዜው እንዲቋረጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር የጥምቀትን በዓል ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች አሉ የከተማዋ ከንቲባ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥበብና ኢትዮጵያዊነት መድመቂያ የሆነችው ጎንደር የጥምቀት በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ ዘውዱ ማለደ አስታወቁ፡፡ አቶ ዘውዱ ጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር ማዕከል ግንባታ እየተጠናከረ ለመጣው የአፍሪካና ቻይና ትብብር ዓይነተኛ ማሳያ ነው – የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል ግንባታ እየተጠናከረ ለመጣው የአፍሪካና የቻይና ትብብር ዓይነተኛ ማሳያ ነው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል ዋና መስሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ ‘ሕዝባችን ዐቅማችን’ በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያው የአዲስ ወግ ውይይት "ሕዝባችን ዐቅማችን" በሚል ርዕስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኘላን እና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ፣ የሥነ-ሕዝብ ባለሙያው ኘሮፌሰር ንጋቱ ገዳ እና ዶ/ር የሽጥላ ወንድሜነህ የመወያያ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እና ህወሓት የከባድ መሣሪያዎችን መረካከብ ጀመሩ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ እና በኬንያ በተደረሰዉ ሥምምነት መሠረት በትናንትናዉ ዕለት በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት አመራሮች መካከል የመጀመሪያ ዙር የከባድ መሣሪያ ርክክብ ተደርጓል፡፡ ርክክቡ ከመቀሌ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው “አጉላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ጋር እየተወያዩ ነው Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር እየመከሩ ነው። በውይይታቸውም ኅብረቱ ከቻይና መንግስት ጋር ስለሚያካሂዳቸው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ከውይይቱ በኋላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት ጉዳይ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ ተቀብሏል በሚል የተከሰሰው የፋሲል አወቀ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Alemayehu Geremew Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በይዞታ ላይ እግድ ያለበትን ካርታ እንዲሰራ አደርጋለው በማለት ከባለ ጉዳይ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ ተቀብሏል ተብሎ የተከሰሰው ፋሲል አወቀ ያቀረበው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። ባለሙያው በአዲስ አበባ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Alemayehu Geremew Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የተፈራረሙት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የከተማና መሠረተ-ልማት…