Fana: At a Speed of Life!

ጠላቶቻችን የጸረ-ድህነት ጉዟችንን ለማደናቀፍ ቀን ከለሊት እየሰሩ ይገኛሉ-ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -“ድምፃችን ለነፃነታችን እና ለሉአላዊነታችን" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስቴድየም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፉ የውጭ ሃይሎችን ጣልቃ ገብነትና ተፅእኖ ለማውገዝ ፣ እንዲሁም ወጣቶች ለሀገራቸው ድምፃቸውን ለማሰማት ያለመ ነው።…