Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በጎዴ ከተማ አረንጓዴ አሻራ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በጎዴ ከተማ መናፈሻ ቦታ የተለያዩ 5 ሺህ ችግኞች በመትከል አረንጓዴ አሻራ አኖሩ። በመርሃ ግብሩ ላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር  አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ጨምሮ የሚኒስቴሩ እና…

በአፋር ክልል የ45 ትምህርት ቤቶች ጥገና እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው ግጭት ውድመትና ከፊል ጉዳት ከደረሰባቸው 282 ትምህርት ቤቶች 45 በጥገና ላይ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ እስካሁን በተከናወነው ሥራ የ31 ትምህርት ቤቶች ጥገና…

በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና ይሆናል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና እንደሚሆን የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ። የፍትሕ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ…

ማዜ ብሔራዊ ፓርክን ማልማት የሚያስችል የ5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን ማዜ ብሔራዊ ፓርክን ማልማት የሚያስችለውን የ5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሮማን…

የቻይናው ኪው ዣ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሲሚንቶ አምራችነት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኪው ዣ ሲሚንቶ ፋብሪካ በድሬዳዋ አስተዳደር በሲሚንቶ አምራችነት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ። የቻይና ባለሃብቶች ልዑካን ቡድን ከድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሰረተ ልማትና የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን…