Author
Amare Asrat 1940 posts
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ምን ይነግረናል?
https://www.youtube.com/watch?v=7qG3SqjuocY
የዓለም ከ20 አመት በታች የ100 ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን ተሰበረ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ከ20 አመት በታች የ100 ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን ተሰበረ።
ክብረ ወሰኑን በደቡብ አሜሪካ ከ20 አመት በታች የአትሌቲካስ ሻምፒዮና ላይ፥ የሱሪናሙ አትሌት ኢሳማዴ አሲንጋ 9 ሰከንድ ከ89 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ…
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሳውላ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረተ ድንጋይ አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ…
ከቀጣዩ አመት ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚተገበር አስገዳጅ መመሪያ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎቻቸው ቢያንስ 25 በመቶዎቹን ማሳለፍ ካልቻሉ የትምህርት መስኮቻቸው እንዲታጠፉ የሚያስገድድ መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።
የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ከ2016…
በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ በማውጣት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን 100 ፕሮጀክቶች እያስመረቀ ነው።
ፕሮጀክቶቹን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት እያደረጉ ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…
በጋምቤላ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ 705 ሚሊየን 24 ሺህ ብር መገኘቱን የጋምቤላ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ኦባንግ ኦቻላ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በመዳረሻዎች አካባቢ የሚገኙ 2…
በምስራቅ ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ።
አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ጊምቢ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በፍጥነት ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው የደረሰው።…