Author
Amare Asrat 1940 posts
የአሜሪካና የቻይና የአየር ንብረት ለውጥ ትብብር ሊታደስ የሚችልበት ዕድል አለ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የቻይና የአየር ንብረት ለውጥ ትብብር ሊታደስ የሚችልበት ዕድል እንዳለ የአሜሪካ የአየር ንብረት መልዕክተኛ ጆን ኬሪ አስታወቁ።
የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቀነስ አሜሪካ ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር በመከለስ…
በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥረት፣ ሥራ እጅግ ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
https://www.youtube.com/watch?v=cHyhwewpgZs
በአማራ ክልል መማር ማስተማርን የሚመጥን ደረጃ ያላቸው ት/ቤቶች ከ17 በመቶ አይበልጡም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በክልሉ ለትክክለኛ መማር ማስተማር የሚመጥን ደረጃ ያላቸው ትምህርት ቤቶች ከ17 በመቶ እንደማይበልጡ ገለጹ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ሕዝባዊ የንቅናቄ…
ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 40 ነጥብ 65 በመቶዎቹ የማለፊያ ነጥብ አስመዘገቡ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 40 ነጥብ 65 በመቶዎቹ የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ከሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ለስድስት ቀናት…
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር የምርጫ ዘመን 3ኛ የስራ አመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡
የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እንዳሉት፥ በጉባኤው የዞን አስተዳደሮች ሹመት ተሰጥቷል።
ባለፈው የበጀት አመት ክልሉ የተለያዩ የልማት…
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው ዓመታዊ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) አሸናፊ ሆኑ።
ዋና ፀሀፊው ትናንት ምሽት…
ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመርቋል።
ሰልጣኞቹ በፖሊሰ ሳይንስ፣ በሥነ - ወንጀልና ወንጀል ፍትሕ እንዲሁም በፖሊስ መኮንንነት ዘርፍ ከሰርተፊኬት እስከ ሁለተኛ ዲግሪ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ410 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የወጣቶችና የህፃናት የስፖርት ማዘውተሪያዎችን መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 24 ዘመናዊ የወጣቶችና የህፃናት የስፖርት ማዘወተሪያዎችን አስመርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።
የስፖርት ማዘውተሪያዎቹ በ410 ሚሊየን 217 ሺህ 800 ብር የተገነቡ…
ዘንድሮ ከሚተከለው ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ ከሚተከለው 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዘንድሮ ከሚተከለው ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ፣ 35 በመቶው የደን እና 5 በመቶው ለከተማ ውበት የሚሆኑ…