Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ፣ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ እና ከናይጄሪያ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዳሙ ኢብራሂም ጋር በኬንያ ተወያይተዋል። በተመሳሳይ አቶ ደመቀ ከኬንያ የውጭ…

ፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እንዳያዘዋውር ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከስምንት ቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ተጫዋች እንዳያስፈርሙ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል።   ክለቡ የታገደው ከቀድሞ አሰልጣኙ ኃይሉ ነጋሽ የደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ…

ተቋማትና ድርጅቶች ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደቀጠሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማትና ድርጅቶች ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደቀጠሉ ነው። በ16ኛው ዙር የተለያዩ ተቋማት ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ለገበታ ለትውልድ ድጋፍ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። …

ዲጂታል ጤና የጤናው ዘርፍ ግቦችን ለማሳካት መልካም አጋጣሚዎችን እየፈጠረ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ጤና በጤናው ዘርፍ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት የሚያስችል መልካም አጋጣሚዎችን እየፈጠረ እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ዲጂታል ጤና ሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋንን ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ከመደገፉም በላይ…

ፕሬዚዳንት ባይደን ለዩክሬን ክላስተር ቦምብ እንዲሰጥ ያሳለፉትን ውሳኔ እንደሚተገብሩት አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን ክላስተር ቦምብ እንዲሰጥ ያሳለፉትን ውሳኔ እንደሚተገብሩት አረጋገጡ። ፕሬዚዳንቱ ‘በጣም ከባድ’ ያሉትን ውሳኔ ለማሳለፍና ለመወሰን ጊዜ እንደወሰደባቸውና፥ ዩክሬን ከገጠማት የተተኳሽ…

በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ከ900 በላይ ሱቆች ወደሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል። በጅግጅጋ ከተማ ‘ታይዋን’ ተብሎ በሚጠራው የገበያ ማእከል ትናንት ሌሊት ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የተከሰተው ከፍተኛ…