Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ከ11 ኪሎ ሜትር በላይ የከፍተኛ ውሃ መስመር ዝርጋታ ተካሂዷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 11 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የከፍተኛ ውሃ መስመር ዝርጋታ መካሄዱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን አራተኛ እና…

በተጠናቀቀው በጀት በአዲስ አበባ ከ416 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት በመዲናዋ ከ416 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን አራተኛ እና የበጀት…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ። "በጎ ፈቃደኝነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዓመታዊ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)፣ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር  ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ እና የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በሚኖረው ቆይታ በ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ…

የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ “እንደ ክልላችን ላለፉት ዓመታት…