Fana: At a Speed of Life!

የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው። መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከብክለት ነጻ የሆነ የጭነት አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካ የአመቱ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከብክለት ነጻ የሆነ የጭነት አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካ የአመቱ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ። አየር መንገዱ በቱርክ ኢስታንቡል በዘርፉ የተሰማሩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ተገልጋዮች እና መራጮች…

“የዲጂታል ግብርና የፓናል ውይይት” በሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለመጨመር የግብርናውን ዘርፍ ዲጂታላይዝ ማድረግ እንደሚገባ ታምኖበት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የግብርናና ሳይንስ አውደ ርዕይ አካል የሆነ የዲጂታል ግብርና የፓናል…

የፌደራል እና ክልል ፍርድ ቤቶች የጋራ ምክክር መድረክ በመቀሌ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ መቀሌ ተካሂዷል። በመድረኩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ ሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች…

የኦሮሚያ ሴት አመራሮች ፎረም በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ሴት አመራሮች ፎረም “የሴቶች አመራር ሰጪነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በአዳማ ከተማ አባገዳ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በፎረሙ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሰዓዳ አብዱራህማን፣በምክትል ርዕሰ…

ዘመን ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ባለ 36 ወለል ህንጻ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው ባለ 36 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ  የብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ  እና የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ…

ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም ተካሔደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ዋና መስሪያ ቤት ተካሄዷል። የግብርና…