Fana: At a Speed of Life!

ከአውስትራሊያ ጋር በክህሎት ልማት እና በሥራ ዕድል ፈጠራ በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአውስትራሊያ ጋር በክህሎት ልማት እና በሥራ ዕድል ፈጠራ በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያየ። በዚህ ወቅት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን በኢትዮጵያ በኩል የሰለጠነ እና…

አቶ ደመቀ መኮንን የወደፊቱ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ብሩህ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ እና ቻይና በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ሀገራቱ ያልተነኩ እድሎችን አሟጦ ለመጠቀም ካላቸው ፍላጎት አንጻር የወደፊቱ ግንኙነታቸው ብሩህ ነው ሲሉ…

በህንድ በባቡር አደጋ 261 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በደረሰ የባቡር ግጭት 261 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። አደጋው በምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል ኦዲሻ ግዛት ባቡሮች ተጋጭተው የደረሰ መሆኑን ቢቢሲ አስነብቧል። በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት…

የቀቤና ብሄረሰብ የባህል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀቤና ልማት ማህበር የብሔረሰቡን ባህላዊ፣ ታሪካዊና የእምነት እሴቶች ባህል በሚገልፅ መልኩ በወልቂጤ ከተማ ያስገነባው  ባህል ማዕከል አስመርቋል ፡፡ የባህል ማዕከሉ በቀጣይ በብሔረሰቡ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ዙሪያ ለሚከናወኑ…

በአማራ ክልል ወረዳዎች መጋዝን ውስጥ የተቀመጠ የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ለአርሶ አደሩ እንዲሠራጭ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወረዳዎች መጋዝን ውስጥ የተቀመጠ የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ለአርሶ አደሩ በፍትሀዊነት እንዲሠራጭ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት…

ምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት ዛሬ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን ዛሬ በምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ትልቁን ሽልማት ለማግኘት ይወዳደራሉ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን…