Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ በፆም ወቅት ያሳየውን መደጋገፍና አብሮነት ከኢድ አል ፈጥር በዓል በኋላም አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጋምቤላ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አሳሰቡ። የኢድ አል ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት በጋምቤላ ከተማ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ ከሃድያ ሆሳዕና አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ከሃድያ ሆሳዕና ተጫውተዋል። ጨዋታው ሶስት አቻ በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ከተማ ሶስት ጊዜ…

የጦር መሳሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሞከሩ የአልሸባብ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ኤልከሬ ወረዳ ለሽብር ጥቃት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሞከሩ የአልሸባብ ቡድን አባላት ከጦር መሳሪያ እና ጥይቶቻቸው ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አስታወቀ። የክልሉ ልዩ ኃይል በአፍዴር…

በየትኛውም አካባቢ የሚከሰቱ ጥፋቶች ሊወገዝ እና ጥፋተኞች ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል- የጋምቤላ ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም የሃገሪቱ አካባቢ የሚከሰቱ ጥፋቶች ሊወገዙ እና ጥፋተኞች በጥፋታቸው ልክ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል አሳሰበ፡፡ ሰሞኑን በአንዳንድ አካባቢዎች የተስተዋሉ ሐይማኖትን ሽፋን በማድረግ የሀገሪቱን አንድነትና…

በኃይማኖት ሽፋን ያልተፈቀደ ሰልፍና የቡድን ሁከት በሚፈጥሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የድሬዳዋ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይማኖት ሽፋን ስም የድሬዳዋን እና የአገርን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎች ለማወከ የሚደረግ ያልተፈቀደ ሰልፍና የቡድን ሁከት በሚፈጥሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ…

ህዝቡ አንድነቱን በማጠናከር ከፋፋይ አካሄዶችን በየቤተ እምነቱ ማውገዝና ማጋለጥ አለበት – የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ከመከፋፈል ይልቅ ለብዙ ሺህ ዓመታት በገነባው የአብሮነት እሴት አንድነቱን በማጠናከር ከፋፋይ አካሄዶችን በየቤተ እምነቱ ማውገዝና ማጋለጥ እንደሚገባው የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። በሰሞኑ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሲዳማ ብሔራዊ…

1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በድሬዳዋ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምቀት ተከብሮ ውሏል፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጀዋር÷ ህዝበ ሙስሊሙ ለሠላም መረጋገጥ መስራት ይጠበቅበታል ብለዋል። እስልምና…

ህዝቡ ሀይማኖትን ሽፋን ያደረገ ሁከትና ብጥብጥ ፈጣሪዎችን ለህግ በማቅረብ ከመንግስት ጎን መቆም አለበት – የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብ ሀይማኖትን ሽፋን ያደረገ ሁከትና ብጥብጥ ፈጣሪዎችን ለህግ በማቅረብ ከመንግስት ጎን መቆም እንዳለበት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች በተመለከተ መግለጫ…