ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማጽናት በጋራ የከፈሉትን መስዋዕትነት ትውልዱ መዘንጋት የለበትም – የታሪክና ባሕል ተመራማሪዎች
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀደምት እናትና አባት ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማጽናት በጋራ የከፈሉትን መስዋዕትነት ትውልዱ መዘንጋት የለበትም ሲሉ የታሪክና ባሕል ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራኑ፥ ሀገርን በአንድነት ለማስቀጠል…