Fana: At a Speed of Life!

ጊዜያዊ ፈተናዎችን ሁሉ ተሻግረን የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜያዊ ፈተናዎችን ሁሉ ተሻግረን የኢትዮጵያን ብልጽግና እና የሕዝቦቿን አንድነት እንደምናረጋግጥ የፀና እምነት አለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ መጋቢት 24…

በለውጡ ያገኘናቸው ድሎችን በማስቀጠል ሁለንተናዊ ብልጽግናን እናረጋግጣለን-የቢሾፍቱና ሞጆ ከተሞች ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ እና ሞጆ ከተሞች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሒዷል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን የሚያንጸባርቁ መልዕክቶችን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከናወነው የበጋ ስንዴ ልማት ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከናወኑ የበጋ ስንዴ ልማት ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የግብርና ሚኒስትሩ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ አሻድሊ ሀሰን እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የተከናወኑ የበጋ…

ሀገር አቀፍ የወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡ መርሐ-ግብሩ "የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ለወጣቶች ድምፅ" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…

ከለውጡ በኋላ የተገኙ ድሎች እና ስኬቶችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል- የምስራቅ ቦረና እና ኢሉ አባቦር ዞኖች ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና እና ኢሉ አባቦር ዞኖች የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና…

ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለሀገራችን እድገት ዋስትና ነው- የቡኖ በደሌ እና ጉጂ ዞኖች ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ እና ጉጂ ዞኖች የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…

በምስራቅ ሐረርጌና ምስራቅ ባሌ ዞኖች ከለውጡ በኋላ የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌና ምስራቅ ባሌ ዞኖች የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና…

በአማራ ክልል የ279 የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ 279 አነስተኛና መካከለኛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አየልኝ መሳፍንት እንዳሉት ዘመናዊ…

የሩሲያዊው ጠፈርተኛ ሰርጌ ሰቨርቺኮቭ ልምዱን ለኢትዮጵያውያን አካፈለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያዊው ጠፈርተኛ ሰርጌ ሰቨርቺኮቭ በህዋ ሳይንስ ያካበተውን እውቀት እና ልምድ ለኢትዮጵያ ምሁራን እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጋርቷል፡፡ የሩሲያን የህዋ ሳይንስ መልካም ልምድ መቅሰም የሚያስችል የልምድ ልውውጥ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን ለአንባቢያን ተደራሽ የሚያደርግ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍን ለአንባቢያን ተደራሽ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ መርሐ-ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ከመጽሐፍ የሚገኘው ገቢ ደረጃውን ለጠበቀ…