Fana: At a Speed of Life!

የሕጻናት ምግብ ፍላጎት መቀነስን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለውን የምግብ መቀነስ በወላጆች ንቁ ክትትል በቀላሉ ማስተካከል እንደሚቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ የተለያዩ ህመሞች፣ የንጥረ ነገሮች እጥረት፣ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብና የአመጋገብ ልምምድ…

በኦሮሚያ ክልል ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የኦሮሚያ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አህመድ ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ከ 186 ቢሊየን ብር…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ጣሊያን ያላቸውን የሁለትዮሽ እና ዘርፈ ብዙ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት…

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው ዕለት በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ በአሜሪካ ታሪክ በወንጀል የተከሰሱ የመጀመሪያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ÷በአሁኑ ስዓትም የቀረበባቸው ክስ ለመስማት ኒዮርክ በሚገኘው…

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የቀጣናውን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የቀጣናውን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ምሁራን ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ልማት ኢንስቲትዩትመምህር መሃመድ አሊ (ዶ/ር) ÷ግድቡ በጋራ ለማልማት ቆርጠው የተነሱ ህዝቦች…

የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ተናገሩ። አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ እንዳሉት÷ አውሮፓ ኅብረት…

ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት ግንባታን ወደ ስራ ለማስገባትበቅንጅትና መስራት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በዓለም ባንክ ድጋፍ በ"ዩ አይ አይ ዲፒ" ፕሮግራም እየተከናወነ በሚገኘው የዘመናዊ ቄራ አገልግሎት ዙሪያ…

193 ድርጅቶች የልዩ መብት የተፈቀደላቸው ኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ለ193 ድርጅቶች "የልዩ መብት የተፈቀደላቸው ኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች መርሐ ግብር" ተጠቃሚ እንዲሆኑ እውቅና ሰጥቷል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት÷ ኮሚሽኑ የተጣለበትን ሃላፊነት ለመወጣት…

የህዳሴ ግድብ ባለብዙ ቀጠናዊ ጥቅሞች ተምሳሌታዊ ፕሮጀክት ነው- ሱዳናዊ ተንታኝ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተፋሰሱን ብሎም የቀጠናውን ሃገራት ጥቅሞች የሚያስጠብቅ ምሳሌ የሚሆን አፍሪካዊ የልማት ፕሮጀክት ነው ሲሉ ሱዳናዊው የቀድሞ ዲፕሎማት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ መኪ አልሞግራቢ ገለጹ። መኪ አልሞግራቢ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ለተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በክልሉ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ለተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቅርቧል፡፡ የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ÷ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት…