Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ከ60 ሚሊየን ዩሮ በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት 60 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ለኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን በአዲስ አበባ የሕብረቱ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ሕብረቱ በአጠቃላይ የ331 ሚሊየን ዩሮ ሰብዓዊ ድጋፍ ለአፍሪካ ቀንድ እንደሚሰጥ ይፋ ያደረገ ሲሆን÷ ይህም…

በኦሮሚያ ክልል በአምስት ዞኖች የኮሌራ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የኮሌራ በሽታ በተከሰተባቸው አከባቢዎች ከ76 ሺህ ለሚበልጡ ሰዎች ክትባት መስጠት መጀመሩን የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር መንግሥቱ በቀለ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፤ በባሌ፣…

33 ኢትዮጵያውያን ከፑንትላንድ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 33 ኢትዮጵያውያን ከፑንትላንድ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ በፑንትላንድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጄነራል ጽሕፈት ቤት በቦሳሶ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ቅርንጫፍ ቢሮ ጋር በመተባባር 33 ፍልሰተኞች ከቦሳሶ ወደ…

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለውሃ እቀባና አሰባሰብ ስራ የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለውሃ እቀባ እና አሰባሰብ ስራዎች የተለየ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ የዝናብ ውሃን በማቀብ የበልግ ግብርናን ለማሳካት፣ ለእንስሳት እርባታ፣ ለፍራፍሬና ለጓሮ አትክልት ልማት ማዋል እንደሚገባ በምክትል…

በሙስና ወንጀል በተከሰሱ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሲሆን፥ የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች ዳኛ…

ለጤናማ ህይወት ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ መሰረት ጤናማ ህይወት መኖር ማለት በጠና የመታመም ወይም ቀደም ብሎ የመሞት አደጋን የሚቀንስ የአኗኗር ዘይቤ ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ልማዶችን የዕለት ተዕለት ህይወታችን አካል ካደረግን አደገኛ የሚባሉትን እንደ ስኳር…

ኢትዮጵያ ለመስኖ ልማት የሚውል 23 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ የከርሰ-ምድር ውኃ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመስኖ ልማት ከ30 ሜትር ባነስ ጥልቀት ላይ የሚገኝ 23 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ የከርሰ-ምድር የውኃ ሃብት እንዳላት መረጋገጡን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሤ…

በኦሮሚያ ክልል 600 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጄክቶች በቅርቡ ተጠናቀው ለአገልግሎት እንደሚውሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 600 ሺህ ነዋሪዎችን ጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጄክቶች በቀጣይ ሁለት ወራት ተጠናቀው ለአገልግሎት እንደሚውሉ የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከዓለም ባንክ በተገኘ ገንዘብ እየተገነቡ ካሉ 20 የውሃ ፕሮጄክቶች ውስጥ…

በሐረር ከተማ ባለሃብቶችንና ነዋሪዎችን በማሳተፍ የተለያዩ የልማት ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶችንና የከተማው ነዋሪዎችን በማሳተፍና ንቅናቄ በመፍጠር የተለያዩ የልማት ሥራዎች መከናዎናቸውን የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡ የማዘጋጃ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ኢስማኢል ዮስፍ÷በከተማዋ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማዳረስም ተጨማሪ 16…

ወልድያ ከተማን መልሶ ለማልማትና ለማቋቋም ሁሉም ርብርብ ሊያደርግ ይገባል – ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልድያ ከተማን መልሶ ለማልማትና ለማቋቋም ሁሉም ርብርብ ሊያደርግ ይገባል ሲል አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ ገለጸ ፡፡ የወልድያ ከተማ ባደረገለት ጥሪ መሰረት አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ በከተማዋ ተገኝቶ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት…