Fana: At a Speed of Life!

የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል ተጨማሪ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ክፍተት በማጥበብ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ የሚያስችል ተጨማሪ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሊደረግ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እንዳሉት÷በኢትዮጵያ የተጀመረውን…

በካማሺ ዞን ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ ያለመ ባሕላዊ እርቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ሠዳል ወረዳ አብሮነትን በማጠናከር ዘላቂ ሠላምን ለማረጋገጥ ያለመ ባህላዊ እርቅ ተካሒዷል። በስነ ስርዓቱ የካማሺ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብጅጋ ፃፊዮ፣ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማገሌዎች እንዲሁም…

በደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሃላፊ የተመራ ልዑክ በመዲናዋ የሚገኙ የቱሪስት መስሕቦችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሃላፊ ቪክተር ታራጌ የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕብ ስፍራዎችን ጎብኝቷል። ልዑካኑ የደቡብ አፍሪካው የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ ስልጠና የወሰዱበት ኮልፌ ፖሊስ ኮሌጅን፣ አንድነት ፓርክን፣…

የጤፍ ምርት ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በስፋት እንዲገባ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከክልሎች ጋር ባደረገው የገበያ ትስስር የጤፍ ምርት ከአማራ ክልል ወደ መዲናዋ በስፋት እንዲገባ እየተደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤፍና ስንዴን ጨምሮ ሌሎች የግብርና ምርቶች ወደ ከተማዋ…

የኦሮሚያ ክልል የሕዝቡን ኑሮ በሚለውጡ አጀንዳዎች ላይ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ የኑሮ ሁኔታ በሚለውጡ አጀንዳዎች ላይ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ የ2015/16 ዓ.ም የመኸር አዝመራ ዝግጅት እንዲሁም የክልሉ አርሶ አደሮች ዘመናዊ…

ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ 168 ቦታዎች ተለይተው ተቋማት በትኩረት እንዲሠሩ ክፍፍል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ 168 ቦታዎች ተለይተው በትኩረት እንዲሠራ ለባለድርሻ ተቋማት ክፍፍል መደረጉን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች…

በመዲናዋ ለህንጻ ግንባታ የተቆፈረ አፈር ተንዶ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለህንጻ ግንባታ መሰረት የተቆፈረ አፈር ተንዶ የሁለት ሰራተኞች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:59 ላይ ልዩ ቦታው መነን ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መከሰቱን…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በተመድ የውሃ ጉባዔ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የውሃ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባዔው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በታጂክስታን እና ኔዘርላንድስ መንግስት ነው የተዘጋጀው፡፡ ድርቅና…

በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በአማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ደቡብ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ፣ ሲዳማ እና ጋምቤላ ክልሎች በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛና…

ምርት በማከማቸት የዋጋ ንረት እንዲኖር በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጤፍና የስንዴ ምርት በማከማቸት የዋጋ ንረት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የዋጋ ማረጋጋት ግብረ…