የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን ለማረጋጋት እና መልሶ ለማቋቋም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች ዛሬ ሁለተኛ ዙር የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓት ተካሄደ። በተለያዩ ማስተባበሪያ ቀጣናዎች የተጣለባቸውን ኃላፊነት ለተወጡ አመራሮች ነው እውቅናው የተሰጠው፡፡ በስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት ታጠናክራለች- አንቶኒ ብሊንከን Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት እንደምታጠናክር ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒ ብሊንከን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ጎበኙ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካን ግቢ የሚገኘውን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስላ ጽሕፈት ቤትን ጎበኙ። አሜሪካን ግቢ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ አንፀው ይኖሩበት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከ331 ሚሊየን ዶላር በላይ የሰብአዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ጉብኝ አዲስ አበባ የሚገኙት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለኢትዮጵያ ከ331 ሚሊየን ዶላር በላይ የሰብአዊ ድጋፍ ይፋ አደረጉ፡፡ አንቶኒ ብሊንከን እንዳስታወቁት ድጋፉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ እና በአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፥በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ በተለያዩ ዲፕሎማሲያዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት መክረዋል፡፡ የቆየውን የኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሺ ጂን ፒንግ ለሶስተኛ ጊዜ የቻይና ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመልዕክታቸው÷ “ሺ ጂን ፒንግ በድጋሚ የቻይና ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጥዎ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ አስታወቀ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ ለመብረር ቅድመዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከመጋቢት 16፣ 2015 ዓ/ም ጀምሮ ነው ወደ ኩዋላላፑር ከተማ በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚበር በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የተፈጸመው ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያደርጉ መከልከልና ማሰር በወንጀል እንደሚያስጠይቅ አስታወቀ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰሞኑን አንዳንድ የፀጥታ አካላት በተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የፈጸሙት ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያደርጉ መከልከልና ማሰር በወንጀል እንደሚያስጠይቅ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በእናት እና በባልደራስ ፓርቲ ላይ ጠቅላላ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦረና አባገዳዎች በዞኑ ለተከሰተው ድርቅ ከተማ አስተዳደሩ ላሳየው አጋርነት ምስጋና አቀረቡ Amele Demsew Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና አባገዳዎች በዞኑ ለተከሰተው ድርቅ የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ላሳየው አጋርነት እና ድጋፍ በምክር ቤቱ ተገኝተው ምጋናቸውን አቅርበዋል:: አባገዳዎቹ የከተማ አስተዳደሩ በችግራቸው ወቅት ከጎናቸው በመቆም ያደረገው ድጋፍ ለተጎጂዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 220 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሰጠ Amele Demsew Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 220 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ ሰራዊቱ የህዝብ ልጅ በመሆኑ የሀገርና ህዝብን ሰላምና ደህንነት…