የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬፕ ታውን ተጨማሪ በረራ ሊያደርግ ነው Amele Demsew Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬፕ ታውን በሳምንት አራት ተጨማሪ በረራ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። ተጨማሪ በረራውን መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀምር ነው አየር መንገዱ የገለጸው፡፡ በደቡብ አፍሪካ ከኬፕ ታውን ውጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፓኪስታን ባለሃብቶች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ Amele Demsew Mar 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፓኪስታን ባለሃብቶች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ሥምምነቱ የፋርማሲዩቲካልስ፣ የማሸጊያ ምርቶች ፋብሪካ እና የኢንዱስትሪ ፓርክ ማሳደግ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በበለስ-ደብረማርቆስ- ሱሉልታ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት ጉዳት መድረሱ ተገለጸ Amele Demsew Mar 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበለስ-ደብረ ማርቆስ- ሱሉልታ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ የስርቆት ወንጀል ጉዳት መድረሱን የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው የጥገና ባለሙያ አቶ አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለድርቅ የተጋለጡ ዜጎችን የመደገፉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል -የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ Amele Demsew Mar 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለድርቅ የተጋለጡ ዜጎችን የመደገፉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ሃይሉ አዱኛ የድርቅ ተጋላጭ ዜጎችን ለመደገፍ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አስመልክቶ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑ 112 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለፀ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአሁኑ ወቅት ተቀማጭ ገንዘብ 112 ቢሊየን ብር ፤ አጠቃላይ ሀብቱ 137 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለፀ። ባንኩ 18ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ በአርሶ አደሮች፣ አርብቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦረና ዞንን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞንን የውሃ ችግር ለመቅረፍ በ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተለያዩ የውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በቂ መጻሕፍት ማቅረብ አልተቻለም ተባለ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት እጥረት ምክንያት ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሚያገለግሉ በቂ መጻሕፍት አሳትሞ ማቅረብ አለመቻሉን የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በወላይታ እና ጉራጌ ዞኖች የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጻሕፍት ባለማግኘታቸው በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 1 አሸነፈ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የ16ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የጣና ሞገዶቹ ከመመራት ተነስተው በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተከታታይ ባስቆጠሯቸው ጎሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ሊቀመንበርነትን ከኬንያ ተረከበች Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ሊቀመንበርነትን ዛሬ ከኬንያ ተረከበች፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ በናይሮቢ የተካሄደ ሲሆን÷ ባለፈው ዓመት በአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የተከናወኑ ስራዎችን ገምግመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የተሻለ የሰራተኛ አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ተባለ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የተሻለ የሰራተኛ አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ሲል የተባበሩት መንግሥታት የሰራተኞች ድርጅት ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ቀጣናዊ የሰራተኞች አስተዳደር ማዕከል 49ኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ…