የሀገር ውስጥ ዜና ተረፈ ምርቶችን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል የሚችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚወጡ ተረፈ ምርቶችን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል የሚችል ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ ፕሮጀክቱን ተግባራዊ ለማድረግ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ታናቤ ሊሚትድ እና ሰንቴክኖ ከተሰኙ ሁለት የጃፓን…
የሀገር ውስጥ ዜና የካርቱም ቀጣናዊ ተልዕኮ ማስፈጸም ማዕከል ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካርቱም ቀጣናዊ ተልዕኮ ማስፈጸም ማዕከል /ሮክ/ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከልና ለመዋጋት አይነተኛ ሚና እየተወጣ መሆኑን ኢንተር ፖል ገለጸ፡፡ የሮክ አባል የሆነችው ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወንጀል ሰርተው የተሰወሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ115 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት እና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን ያደረጉት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ከተማ አስተዳደደር በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ መሆኑን ገለጸ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደደር በአዲስ ባዋቀራቸው ክፍለ ከተሞች በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት መዋቅር ያልነበራቸው አዳዲስ ሰባት ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የአደጋ ስጋት እና የምግብ ዋስትና ችግር ስር እየሰደደ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የአደጋ ስጋት እና የምግብ ዋስትና ችግር ስር እየሰደደ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በጀመረው የክልሉ ምክርቤት መደበኛ ጉባኤ የአስፈፃሚ አካላት የግማሽ በጀት አመት ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የተመድ አዳጊ ሀገራት ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የተባበሩት መንግሥታት አዳጊ ሀገራት ጉባኤ ከ "እምቅ አቅም ወደ ብልጽግና "በሚል መሪ ቃል በኳታር ዶሃ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ በየ10 ዓመቱ አንድ ጊዜ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ 46ቱ አዳጊ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ሽግግር በሚያመጡባቸው የድርጊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ነው፡፡ ጉባኤው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ይካሄዳል። በጉባኤው የክልሉ የ2015 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የተጠቃለለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴት የሰራዊት አባላት የታየው ጀግንነት ወጣት ሴት የፖሊስ ኦፊሰሮች ወደ ፌደራል ፖሊስ እንዲቀላቀሉ ግንዛቤ ፈጥሯል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴት የሰራዊት አባላት የታየው ጀግንነት እና ቆራጥነት ወጣት ሴት የፖሊስ ኦፊሰሮችን ወደ ፌደራል ፖሊስ እንዲቀላቀሉ ግንዛቤ ፈጥሯል ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በተወሰኑ ዞኖች ለተከሰተው ድርቅ ድጋፍ ላደረጉ አካላት የእውቅ እየተሰጠ ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተወሰኑ ዞኖች በተከሰተው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሰብዓዊ እርዳታ ላደረጉ አካለት እውቅና የመስጠት ሥነ ስርዓት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በዕውቅና አሰጣጥ ሥነ ስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ሐሳቦች ማሰባሰቢያ ውይይት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ሐሳቦች ማሰባሰቢያ ውይይት ዛሬ መካሄድ ጀመረ፡፡ ውይይቱ እየተካሄደ የሚገኘው÷ ከሲቪል ማኅበራት፣ ከመገናኛ ብዙኃን እና የዲሞክራሲ ተቋማት ጋር ነው፡፡ መድረኩ ባለፈው ሰኞ ከተካሄደው ሀገራዊ የፖሊሲ አማራጮች…