የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከ100 በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች Amele Demsew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና 2 ነጥብ 19 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ከ100 በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ዕድሉን ያገኙ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቦንጋ ከተማ ያስገነቡትን የዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ Amele Demsew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቦንጋ ከተማ ያስገነቡትን የዳቦ ፋብሪካ መርቀውለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ የዳቦ ፋብሪካው በ2 ነጥብ 4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በቀን 300 ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኳታሩ “ኢዱኬሽን አበቭ ኦል” ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ የትምህርት ፕሮጀክቶችን በመደገፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ Amele Demsew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ “ኢዱኬሽን አበቭ ኦል” ፋውንዴሽን እና የፌዴራል መንግሥት በኢትዮጵያ የትምህርት ፕሮጀክቶችን በመደገፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በትምህርት ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ Amele Demsew Mar 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክትን በድርቅ ተጎጂ ለሆኑ አካባቢዎች ለመተግበር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Mar 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝናብ ውሃን በማጠራቀም ፕሮጀክት ለድርቅ ተጋለጭ ለሆኑ አካባቢዎች በተግባር ላይ ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ገለጹ። "ግድቤን በደጄ" በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻል ቢያሳይም ካለው ፍላጎት ጋር አይመጣጠንም – የትግራይ ክልል ነዋሪዎች Amele Demsew Mar 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፎች አቅርቦት መሻሻል ቢያሳይም ካለው ፍላጎት ጋር እንደማይመጣጠን የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ። በሰሜን የነበረውን ግጭት ተከትሎ ከአምራችነት ወደ ተረጂነት መቀየራቸውን የተናገሩት ነዋሪዎቹ ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የነዳጅና ጋዝ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች Amele Demsew Mar 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰፊ የነዳጅና ጋዝ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች። የሃገሪቱ የነዳጅ ዘይት እና ጋዝ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው ክምችቱ፥ በቦሃይ ባህር በሚገኘው ቦዦንግ 26-6 የነዳጅ ማውጫ ስፍራ የተገኘ ነው። አሁን ድፍድፍ ነዳጅ የተገኘበት ስፍራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና ክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የ6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Mar 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተዘጋጀው የፌዴራልና ክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል 70 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብዓትና የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ Amele Demsew Mar 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል 70 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብአትና የመድኃኒት ድጋፍ ማድረጉን የድርጅቱ የሽሬ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡ ድጋፉ በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋምና የግብዓት ችግሮችን ለመቅረፍ ያለመ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲንቄ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Amele Demsew Mar 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንቄ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ባንኩ ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆነውም ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገልጿል። የባንኩ ፕሬዚዳንት ንዋይ መገርሳ፥…