ከ20 በላይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ለመሸጥ በወጣው ጨረታ ፍላጎት አሳዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 በላይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ መንግስት 8 የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር ባወጣው ጨረታ ፍላጎታቸውን አሳዩ።
መንግስት ባለፈው ነሐሴ ወር ስምንት የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደ ግሉ ዘርፍ…