Fana: At a Speed of Life!

“ግብር ለሀገር ክብር” የተሰኘ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በመጪው ሃሙስ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን "ግብር ለሀገር ክብር" የተሰኘ ሀገራዊ የታክስና የጉምሩክ ህግ ተገዢነት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ይፋ አድርገዋል። የንቅናቄው አላማ ህገ ወጥነትን በመከላከል ገቢን ለማሳደግ ታሳቢ…

በሃይማኖቶች መካከል የሚኖረው መከባበር ለሰላም መጎልበት እና እድገት መፋጠን የጎላ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይማኖቶች መካከል የሚኖረው መከባበር እና ትብብር ለሰላም መጎልበት እና እድገት መፋጠን የጎላ ሚና አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የመጀመሪያው የዓለም ሃይማኖቶች የትብብር ሳምንት ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ እየተካሄደ…

የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ 78 ነጥብ 2 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀም 78 ነጥብ 2 በመቶ መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ ባለቤትነት እየተካሄደ የሚገኘው የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ግንባታ…

የጀግኖችን ቅርስ በማሰባሰብ ትውልድ እንዲማርበት ይደረጋል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ያለፉትን እና አሁን ያሉትን ጀግኖች የጀግንነት ማሳያ ቅርስ በማሰባሰብ ትውልዱ እንዲማርበት ይደረጋል አሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እና ከፍተኛ አመራሮች የመከላከያ ወታደራዊ…

የሸገር ከተማ ይፋዊ ምስረታን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ ምስረታን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፣ የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በፈተና ውስጥም ቢሆን የነዋሪዎችን የኑሮ ጫና የሚያቀሉ በርካታ ሰው ተኮር እንዲሁም የልማት ስራዎችን ሰርተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ የከተማ አስተዳደሩ የስድስት…

ከንቲባ አዳነች በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ከሆኑት  ጃንድራ ፌሬር ዶሳንቶስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ አዲስ አበባ ከብራዚል ከተሞች ጋር በጋራ በምትሰራባቸው መንገዶች ላይ…

ታዋቂው ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦባ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው እና ታዋቂው ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦባ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። የብስክሌት ስፖርተኛው ገረመው ደንቦባ በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው ዕለት በ90 ዓመቱ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል፡፡ ብስክሌተኛው ኢትዮጵያ በተሳተፈችበት ሜልቦርን…

በጅምር ግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ ሶስት የቀን ሰራተኞች ወድቀው ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በጅምር ግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ ሶስት የቀን ሰራተኞች ወድቀው ህይወታቸው አለፈ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገባ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በሀገራቱ የንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ ባለፈም ከሀገሪቱ የገንዘብ…