Fana: At a Speed of Life!

በ16 ሚሊየን ብር የተገነባው የደጀን በር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ በ16 ሚሊየን ብር የተገነባው የደጀን በር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ፡፡ ትምህርት ቤቱ 10 መማሪያ ክፍሎች፣ አንድ አ ይሲ ቲ ክፍል እና ስምንት መፀዳጃ ክፍሎችን ያካተተ…

የቻይና አፍሪካ ወዳጅነትን ለማጠናከር ከአፍሪካ መሪዎች ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ዢ ሺን ፒንግ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና አፍሪካ ወዳጅነትን ለማጠናከር ከአፍሪካ መሪዎች ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን የቻይና ፕሬዚዳንት ዢ ሺን ፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ መልዕክት ሲያስላልፉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡…

ነጻና የታፈረች ሀገር የሰጡንን ሰማዕታት የምናስባቸው አንድነትን ከሚንዱ አስተሳሰቦች በመራቅ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የምንኮራባት፣ ነጻና የታፈረች ሀገር የሰጡንን ሰማዕታት የምናስባቸው ከሚከፋፍሉና አንድነትን ከሚንዱ አስተሳሰቦች በመራቅ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ ፥ የ86ኛዉን የካቲት 12…

የሲሚንቶ፣ የብረትና የድንጋይ ከሰል አምራቾች ሀገር በምትፈልገው ልክ ማምረት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲሚንቶ፣በብረትና የድንጋይ ከሰል ምርት ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች ሀገር በምትፈልገው ልክ መስራት እንደሚጠበቅባቸው የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ ከሲሚንቶ ፣ ከብረትና ከድንጋይ ከሰል አምራች ኩባንያዎች ጋር በስራ…

የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ ስድስተኛ የስራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት አራተኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። የክልሉ የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለጨፌው የቀረበ ሲሆን፥ በክልሉ ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር…

የግብርና ምርታማነት ለኢኮኖሚ እድገትና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርታማነት ለኢኮኖሚ እድገት፣ ከድህነት ለመላቀቅና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጋር ተያይዞ በተዘጋጀው “6ኛው…

በዓለም ባንክ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ባንኩ ከሀገሪቱ ጋር የሚሰራውን ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ናቸው- ኡስማን ዲዮን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ባንክ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ባንኩ ከሀገሪቱ ጋር የሚሰራውን ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ናቸው ሲሉ በዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ገለጹ፡፡ በባንኩ የኢትዮጵያ፣ኤርትራ፣የደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዋና…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን እና የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ…

ኢትዮጵያና ቻይና የ1 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራራሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የ1 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚውል ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድርጅትን…

በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡ በሪፖርቱ…