Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ስድስት ወራት የባህር ወደቦችን በመጠቀም ከ518 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ማዳን ተችሏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የባህር ወደቦችን በመጠቀም ከ518 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ማዳን መቻሉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባቀረበው የ2015 ዓ.ም የ6 ወራት እቅድ…

የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤው የሶማሌ ክልል መንግስትን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማሻሻያ የተደረገባቸው…

ያለንን እምቅ አቅም በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ችለናል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ በግብርናው ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደተቻለ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ የ2015 ዓ.ም የ6 ወር የስራ ዕቅድ አፈፃፀም የግምገማ አካሂዷል፡፡ የግብርና ሚኒስትር…

በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ከሐረሪ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ሐረር በዓለም አቀፍ ደረጃ በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርት እና ባህል ድርጅት (ዩኒስኮ) እ.ኤ.አ በ2003/4 በሰላም ፣ በትብብር እና የአብሮነት ከተማነት አለም አቀፍ ሽልማት እና እውቅናን አግኝታለች፡፡ ይህም የተለያዩ እምነት ያላቸው ህዝቦች ለዘመናት በሰላም፣ በአብሮነት ፣…

ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ…

ከንቲባ አዳነች ከኬሊማን ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሞዛምቢክ ውስጥ ከምትገኘው ኬሊማን ከተማ ከንቲባ ማኑኤል ዲ አራዦን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር…

የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ የ‘ባርባይሳ’ ክብረ በዓል በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ ሉቃ ቀበሌ በድምቀት እየተከበረ ነው። የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ ‘ባርባይሳ’ በየዓመቱ የካቲት 1 ቀን በተለያዩ ባህላዊ ስነስርአቶች ይከበራል።…

ለአምራች ኢንዱስትሪው ከሚያስፈልገው 255 ሺህ ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እየቀረበ ያለው 68 ሺህ ኪሎ ዋት ብቻ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምራች ኢንዱስትሪው ከሚያስፈልገው 255 ሺህ ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እየቀረበ ያለው 68 ሺህ ኪሎ ዋት ብቻ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዘላቂነት ከኃይል አቅርቦት ጋር ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ከባለድርሻ…

የፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የመንግስት የጋራ ጉባኤ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና በመንግስት መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የትብብር ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተቋቁሟል። ጉባኤው በዋናነት በፖሊሲና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የፌዴራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የመንግስት…

የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ከ30 ሺህ በላይ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል መዘጋጀታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በዘንድሮው የትምህርት ዘመን 30 ሺህ 900 አዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሀቢባ ሲራጅ እንደገለጹት÷ በመዲናዋ…