Fana: At a Speed of Life!

የሕዝበ-ውሳኔው ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደው የሕዝበ-ውሳኔ ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ውሳኔ…

በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ2 ነጥብ 494 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ2 ነጥብ 494 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አባይ መንግስቴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በክልሉ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ ቱርክ ዛሬ ጠዋት በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ለደረሰው የህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት መውደም የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን…

28ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የጉሚ በለል ውይይት መድረክ "ህገ ወጥ ንግድን እና ኮንትሮባንድን መከላከል የዜግነት ግዴታ ነው" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይት መድረኩ ላይ የኢፌዴሪ…

11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ የፊታችን የካቲት 1 ቀን ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ሰው ሽልማት 11ኛው መርሐግብር የእጩዎች ጥቆማ ከየካቲት 1 ቀን እስከ መጋቢት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለአንድ ወር የሚካሄድ መሆኑን የበጎ ሰው ሽልማት በጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ አስራ አንደኛውን የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ…

በጦርነቱ ለወደሙ 71 ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ሙሉለሙሉ ከወደሙ ትምህርት ቤቶች የ71 ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ÷ የትምህርት ቤቶቹ ግንባታ በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅና ለ2016…

በደቡብ ክልል ለሚካሄደው ሕዝበ-ውሳኔ ስኬታማነት በቂ ዝግጅት ተደርጓል-ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች የሚካሄደውን ሕዝበ-ውሳኔ በተሳካ መልኩ ለማከናወን በቂ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ÷በደቡብ ክልል ሥር የሚገኙ ስድስት ዞኖችና…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሞጆ ወደብና ተርሚናልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሞጆ ወደብና ተርሚናልን ገብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የወደብና ተርሚናሉን አጠቃላይ እንቅስቃሴ የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታን ጨምሮ የክልሉ የስራ ኃላፊዎች እና የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያሉ ግብአቶችን የማምጣት እና ለትግበራ ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን የማመንጨት ሥራ እንዲሠሩ አቅጣጫ…

ወላጅ አባቱን በሽጉጥ ተኩሶ የገደለው ግለሰብ በ23 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላጅ አባቱን በሽጉጥ ተኩሶ የገደለው ነብዩ ዘላለም የተባለ ግለሰብ በ23 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ነብዩ ዘላለም ህዳር 12 ቀን 2013 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቦሌ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን…