Fana: At a Speed of Life!

የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ሳታፊነት እንዲረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አለም አቀፍ የስጋ ደዌ ቀን በኢትዮጵያ ለ24ኛ ጊዜ ፤ በአለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ69ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በግማሽ ዓመቱ 18 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 18 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የገቢ እና እቅድ ሥራ ሂደት ዳይሬክተር አትንኩት በላይ እንደገለጹት፥ በግማሽ ዓመቱ ከተለያዩ ምንጮች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ አራት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የምስክር ቃል ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲሚንቶ ግዢ ጋር ተያይዞ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ያለአግባብ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በተከሰሱ አራት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የምስክር ቃል ተሰማ። የምስክሮችን ቃል ያደመጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዘንድሮው በጀት አመት በ7 ነጥብ 5 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል- የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዘንድሮ በ7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት የሚመዘግብበት መሆኑን የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም እንደሚያመላክት ተጠቆመ። የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በጀርመን በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ካርልስሩህ በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ውድድሩን በበላይነት…

ዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች የአፍሪካን የግብርና ምርቶች ለማሳደግ የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች ለአፍሪካ አህጉር የግብርና ምርቶችን ለማሳደግ የሚውል የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች የተሳተፉበት እና በሴኔጋል ዳካር የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ…

ከ183 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥር 12 እስከ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ183 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ። ከተያዙት እቃዎች መካከል 144 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ እንዲሁም 38 ነጥብ 2…

የጌዴኦ ብሔረሰብ የምስጋና እና የዘመን መለወጫ በዓል በዲላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሔረሰብ የምስጋና እና የዘመን መለወጫ በዓል "ያልተበረዘ ባህላዊ እሴት ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል በሪ ቃል በዲላ ከተማ ተከብሯል፡፡ "ዳራሮ ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል መሪ ቃል የ2015 ዓም የጌዴኦ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዳራሮ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማኅበር 10 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የቅዱስ ጊዩርጊስ የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር 10 ሺህ ካሬ ሜትር የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

በተለያዩ አካባቢዎች በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው። ውይይቶቹ በአዳማ፣ አሶሳ እና ሸገር ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በአዳማ ከተማ “ህብረ -…