Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በልብና በደም ቧንቧ በሽታዎች በየቀኑ በአማካይ 170 ሰዎች ይሞታሉ – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች ምክንያት በየቀኑ በአማካይ 170 ሰዎች ለህልፈት እንደሚዳረጉ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዓለም ላይ በየዓመቱ በተለያዩ ምክንያቶች ከሚሞቱት ሰዎች መካከል 31 በመቶው በልብና ተያያዥ…

የሐረሪ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አስክሬን የሽኝት መርሐግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አስክሬን ሽኝት መርሐግብር በወዳጅነት አደባባይ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ከአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ጀምሮ እየተካሄደ ያለው የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር÷ አሁንም በወዳጅነት ፓርክ የሽኝት ስነ…

የኦሮሞ ምርምር ማህበር ምስረታ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ምርምር ማህበር ምስረታ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ኢሊሊ ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። ማህበሩ የኦሮሞን ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና የገዳ ስርዓት በጥልቀት በመመርመር ህዝቡ ባህሉን እንዲያውቅ ለማድረግ የተቋቋመ መሆኑ ተገልጿል።…

የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል የሚያገለግለውን የግብርና ኖራ ተደራሽ ለማድረግ በቅንጅት መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር አሲዳማነትን ለመቀነስ እና ለመከላከል የሚያገለግለው የግብርና ኖራ ስርጭትን ተደራሽ ለማድረግ ከግሉ ዘርፍ ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በግብርናው ዘርፍ የግል ሴክተሩን ያማከለ የግብርና…

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…

ለ10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና የገንዘብ…

የደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነ- ስርዓት ተከብሯል፡፡ በበዓሉ አከባበር ሥነ-ስርዓቱ…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ መስቀል አምላክ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር ያሳየበት፤…