የሀገር ውስጥ ዜና ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል Amele Demsew Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የህብረተሰቡን እና የተቋማትን ንቃተ ህሊና በማጎልበት እራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት መከላከል በሚያስችሉ መርሐግብሮች ሊካሄድ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረት ሥራ ኮሚሽንና ልማት ባንክ የእንስሳት አልሚ ማኅበራትን በጋራ ለማደራጀት ተፈራረሙ Amele Demsew Oct 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ90 ከተሞች የእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ አልሚ ማኅበራትን በጋራ ማደራጀት የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከከኮስ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ Amele Demsew Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጭ ሴቶች (ኮከስ) ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሴቶችን ተጠቃሚነት እና ተሳታፊነት ከማረጋገጥ አኳያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 10 ሚሊየን ኩንታል በበጋ መስኖ ስንዴ ለማምረት ታቅዷል Amele Demsew Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 10 ሚሊየን ኩንታል በበጋ መስኖ ስንዴ ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው እንደገለፁት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ከአምባሳደር ካትሪን ስሚዝ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ካትሪን ስሚዝን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ የዴንማርክ መንግሥት በክልሉ ደን ሀብት…
የሀገር ውስጥ ዜና 138 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አመራሮችና አባላት ተማረኩ Amele Demsew Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን የሽብርተኛው ሸኔ ቡድን የደቡብ ቀጠና ምክትል አዛዥን ጨምሮ 138 በተለያየ ደረጃ የሚገኙ አመራሮችና አባላት ተማርከዋል። ቡድኑ ለህዝብ ጥቅም እሰራለሁ ከሚለው የማደናገሪያ ሃሳቡ…
ጤና የሸለብታ የጤና በረከቶች Amele Demsew Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ10 ደቂቃ እስከ 30 ደቂቃ የሸለብታ ጊዜ መውሰድ ከድካም ስሜት እንዲወጡ እና የማስታወስ ችሎታ እንዲዳብር እንደሚረዳ የጤና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ሸለብታ ሰውነትን ዘና የማድረግ፣ ድካምን የመቀነስ ፣ንቁ እንዲሆኑ የማድረግ፣ መጥፎ ስሜትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Amele Demsew Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፈተናውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ፈተናው በዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቆሼ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ Amele Demsew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬዉ ዕለት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ከቀኑ 10:34 አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ Amele Demsew Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጽህፈት ቤታቸው በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። አምባሳደሮቸ የኢራን ፣ ቤልጂየም ፣ ኖርዌይ ፣ ኒጀር ፣ ኦስትሪያ ፣ ብራዚል፣ ኩዌት ፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣…