የሀገር ውስጥ ዜና የማር የጤና በረከቶች Amele Demsew Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር በርካታ ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችና ኢንዛየሞችን የሚይዝና ለጤና እና ለመድሃኒትነት የሚያገለግል የምግብ አይነት ነው፡፡ ማር በሚቀነባበርበት ወቅት በሚደረገው ሂደት በተፈጥሮ ያለውን ፀረ - ባክቴሪያነቱንና መርዛማ ነገሮች የመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰቆጣ ግንባር ለተሠለፈው ጥምር ጦር ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ዞን የደሃና ወረዳ እና የአምደ ወርቅ ከተማ አስተዳደር 785 ሺህ ብር የሚገመት የቁም እንስሳት በሠቆጣ ግንባር ለተሠለፈው ጥምር ጦር አበርክተዋል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የደሃና ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ዘነበ ማሞ÷ ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ አመትን ከአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጋር አከበሩ Amele Demsew Sep 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አመትን ከአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጋር በታላቁ ቤተመንግሥት አከበሩ። ከልደታ፣ ቂርቆስ እና አራዳ ከፍለ ከተሞች ለተውጣጡ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማዕድ ተቋድሰዋል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አዲስ ዓመትን በወልድያ ስቴዲየም እያከበሩ ነው Amele Demsew Sep 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የዘመን መለወጫ በዓልን በወልድያ ስቴዲየም እያከበሩ ነው። አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ በወሎ ግንባር የተሰለፉ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ '' መነሻችን ኢትዮጵያዊነት መዳረሻችን ድል ነው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለ200 አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ Amele Demsew Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ 200 ለሚደርሱ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ጊዜ እንደተናገሩት÷ ማዕድ ማጋራትና መረዳዳት የኢትዮጵያውያን የቆየ እሴት በመሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሚቱ መንግስት ሰላምን ለማስፈን እያከናወናቸው ስላሉ ተግባራት ለስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብራሩ Amele Demsew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የሰላም አማራጮችን አሻፈረኝ ብሎ የጥፋት እጆቹን ለጦርነት በመዘርጋት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥፋት ማድረሱን በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ደሚቱ ከስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታንጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት ህወሓት የከፈተብንን ጦርነት ቀልብሰን ትላልቅ ድሎችን የምናስመዘግብበት ሊሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Amele Demsew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ህወሓት ለሦስተኛ ጊዜ የከፈተብንን ጦርነት ቀልብሰን ትላልቅ ድሎችን ለማስመዝገብ የምንሠራበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ችላ የማየት ራዕይን ለማሳካት በቅንጅት ይሰራል – ኢንጂነር አይሻ መሐመድ Amele Demsew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ችላ የማየት ራዕይን ለማሳካት ከዘርፉ ባለሃብቶች ጋር በጋራ እንደሚሰራ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ሙኃመድ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር አይሻ አዲስ አመትን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Amele Demsew Sep 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአስር ዓመታት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ኢትዮጵያ በጣሊያን ጦር በግፍ በተወረረችበት ወቅት ለአራት ዓመታት ያህል…
ጤና የራስ ምታት መንስኤና መፍትሄዎቹ Amele Demsew Sep 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የራስ ምታት በየትኛውም የጭንቅላት /የራስ ክፍል/አካባቢ የሚከሰት የህመም አይነት ነው፡፡ ህመሙ የሚሰማዎት ጭንቅላትዎን ከፍሎ በአንዱ በኩል አሊያም በሁለቱም በኩል ሊሆን እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፥ ህመሙ የመውጋት…