Fana: At a Speed of Life!

በወሎ ግንባር ለተሰለፈው ጥምር ጦር ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር በወሎ ግንባር ለተሰለፈው ጥምር ጦር የእርድ ከብት እና በጎች ድጋፍ አደረገ፡፡ ለጥምር ጦሩ በከተማዋ ከሚገኙ አምስት ክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በሚገመት ወጪ 13 የእርድ ከብቶቾ፣…

በመጪው አዲስ ዓመት ሁሉም ዜጋ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በቅንጅት መስራት አለበት-ዶ/ር ቀንዓ ያደታ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው አዲስ ዓመት ከምንጊዜውም በላይ ሁሉም ዜጋ ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር በቅንጅት መስራት ይጠበቅበታል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቀንዓ ያደታ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ…

በሱዳን የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 112 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንቦት ወር ጀምሮ በሱዳን በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 112 ደረሠ። ባለፈው ሳምንት ብቻ በሀገሪቱ የጎርፍ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉን ባለስልጣን ተናግረዋል። ቢያንስ 115 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ነው የተመለከተው።…

አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቤት ውስጥ 10 ንጹሃን ዜጎችን በግፍ ገደለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቤት ውስጥ 10 ንጹሃን ዜጎችን በጭካኔ መግደሉ ተገለጸ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ወረዳ ልዩ ስሙ ወለህ በሚባል አከባቢ 10 ንጹሃን ዜጎችን በግፍ መጨፍጨፉን የዞኑ…

ህወሓት የጀመረውን ጦርነት ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሸነፍ ከወጣቶች ከፍተኛ ርብርብ ይጠበቃል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የጀመረውን ጦርነት እንደትናንቱ ሁሉ ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሸነፍ በሚደረገው ርብርብ ወጣቶች የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጋምቤላ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች…

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ለ2 ሺህ አይነስውራን የማንበቢያ መነፅር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለ2 ሺህ አይነስውራን "ኦርካም ማይ አይ" የተሰኘ ዘመናዊ የማንበቢያ መነፅር አበረከተ። መነጽሩ አማርኛም ሆነ እንግሊዝኛ ለማንበብ የሚረዳ ሲሆን፥ የገንዘብ ኖቶችን እና ቀለም ለመለየት እና ከፊት ለፊት ምን እንዳለ…

” የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ ተልዕኮን በፅኑ ሊያወግዙ ይገባል” – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ ተልዕኮን በፅኑ ሊያወግዙ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአቦከር ወረዳ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ…

በሀገር ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለመቀልበስ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) “በሀገር ሉዓላዊነትና በህዝባችን ሰላም ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለመቀልበስ የሚጠበቅብንን ሁሉ ድጋፍና ርብብር እናደርጋለን” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባለታ አረጋገጡ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ…

በትራምፕ የግል መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ በሚገኘው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች በሕገ ወጥ መንገድ ተወስደው መገኘታቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር…

ህወሓት ከሽብር ተግባሩ ታቅቦ ወደ ሰላም መድረክ እንዲመለስ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግፊት ሊያደርግ ይገባል – አምባሳደር ጀማል በከር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ እና የሰብዓዊ ድርጅቶች የሽብር ቡድኑ ከሽብር ተግባሩ እንዲታቀብ እና ወደ የሰላም መድረክ እንዲመጣ ግፊት ሊያደርጉ እንደሚገባ በፓኪስታን የኢፌዴሪ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር…