Fana: At a Speed of Life!

ሃሰተኛ ገንዘብ እና ሌሎች ሰነዶችን እያተመ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ ገንዘብ እና ሌሎች ሰነዶችን እያተመ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ከዚህ ቀደም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሶስት ግለሰቦች 396 ሀሰተኛ ባለ…

በመዲናዋ የፊታችን ሰኞ መደበኛ ትምህርት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በመጪው ሰኞ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደትን ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ…

የብሔራዊ የመታወቂያ ቀን እና ዲጅታል መታወቂያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የመታወቂያ ቀን እና የብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሄደ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ፥ ብሔራዊ ዲጅታል መታወቂያ…

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ግጭት መፍትሄ እንዲያገኝ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓትን ተጠያቂ ማድረግ አለበት- ፕ/ር አን ፊትዝ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ግጭት መፍትሄ እንዲያገኝ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓትን ተጠያቂ ማድረግ እንዳለበት ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጌራልድ ገለጹ። በካናዳ ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ…

በአየር ንብረት ላይ የሚመክረው የአፍሪካ ሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ላይ የሚመክረው 18ኛው የአፍሪካ ሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሮቹ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ የጤና፣ የምግብ፣ የኃይል እና የገንዘብ ቀውስ ላይ እንደሚመክሩ…

አዲሱ የአባይ ድልድይ ግንባታ አፈፃፀም 76 በመቶደርሷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት አፈጻጸም 76 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ የድልድዩን ዋና ዋና ስራዎች በእቅዱ መሰረት ለማከናወን አጠቃላይ የግንባታ ሂደቱ በመፋጠን ላይ…

ከጨርቃ ጨርቅ ምርት ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ምርት ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ዕቅዱን ለማሳካትም አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውም ተገልጿል፡፡…

በጎንደር ከተማ ለጥምር ጦሩ 17 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር ለጥምር ጦሩ ድጋፍ በዓይነትና በጉልበት 17 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዮ አቡሃይ በድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን…

በሶማሌ ክልል ከ4 ሺህ በላይ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሚሆኑ ከአራት ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ምዝገባ መከናወኑን የክልሉ የንግድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ከ3 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችም የነዳጅ ድጎማ አሰራር…

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ናቸው። ወ/ሮ…