የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እርምጃ እየወሰድኩ ነው አለ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር መጪዎቹን በዓላት ምክንያት በማድረግ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋትና በአቅርቦትና ፍላጎት መሃከል የሚፈጠረውን ክፍተት ለማስተካከል እርምጃዎችን እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የዋጋ ማረጋጋት ግብረ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት መረቁ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የተገነባው መዋዕለ ህጻናቱ፥ ዘጠኝ የመማሪያ ክፍሎች እና ሌሎች የአስተዳደር ቢሮዎች ያሉት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በአከባቢ ምርጫ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በአከባቢ ምርጫ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል። ምርጫ ቦርድ ለ5ኛ ጊዜ በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍ እና አፈጻጸም ላይ ያስደረገውን ጥናት አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የመኸር እርሻ ስራን እየጎበኙ ነው Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ መልጋ ወረዳ በ35 ሄክታር ማሳ ላይ በኩታ ገጠም የለማ የገብስ ማሳን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ወቅት ርዕሰ መስተዳደሩ በልማቱ የተሳተፉ አርሶ አደሮችን በማወያየት አበረታተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 80ኛ ዓመቱን አከበረ Amele Demsew Sep 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋ ባለሙያዎችን እና ታላላቅ ሰዎችን ሲያፈራ የቆየው የአዲስ አበባ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 80ኛ ዓመት በዓል በዛሬው ዕለት ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር መፈሪሃት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሄራዊ ማህበር የስልጠና ማዕከል አስመረቀ Amele Demsew Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሄራዊ ማህበር ለገቢ ማስገኛና ለስልጠና አገልግሎት የሚውል ማዕከል አሰርቶ አስመረቀ፡፡ ማህበሩ ለአባላቱ ገቢ ማስገኛና ለስልጠና አገልግሎቶች የሚውል 1 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ባለአምስት ወለል ህንጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Amele Demsew Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የተለያዩ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ሂሩት በአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የአፍሪካ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ፣ የአውሮፓ የዜጎችና የሰብአዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኢትዮ- ኬንያ የወዳጆች ማህበር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኬንያ ወዳጆች ማህበር በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር በቀጠናው ሰላምና ልማት ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮ-ኬንያ ወዳጆች ማህበር በኬንያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በቀጣናው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም ደጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላም ስታደርግ የቆየችውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድን በመወከል በደቡብ ሱዳን የተወሐደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የግብርና ግብዓቶች እየተሰራጩ ነው Amele Demsew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፀረ አረም እና ተባይ መከላከያ የኬሚካል ግብዓት አቅርቦቶች ለአርሶ አደሩ እየተሰራጩ መሆኑን ክልሎቹ አስታወቁ። በመኽር የተዘራው ሰብል ምርታማነት እንዳይቀንስ የግብርና…