Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ውይይት አካሔዱ ፡፡ በውይይታቸው አቶ ኦርዲን በሐረሪ ክልል ስለሚገኙ የልማት አማራጮች ለአምባሳደሯ…

በመዲናዋ ለዘመን መለወጫ በዓል ምርቶችን በተሻለ ዋጋ ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል የተለያዩ ምርቶችን በተሻለ ዋጋና አቅርቦት በብዙ አማራጮች ለህብረተሰቡ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ገለጸ። ከመጪ በዓላት ጋር ተያይዞ አስፈላጊ በሆኑ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳያጋጥም ከወዲሁ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ስትራቴጂካዊ በሆኑ በተቋማዊ ግንባታ፣ በንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ…

በጎርፍ አደጋ ከ74ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የጋምቤላ ክልል አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በ8 ወረዳዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ74 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ ጆክ…

የአፋር ክልል ማዕድን ልማት ኮርፖሬሽን ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል የተቋቋመው የአፋር ክልል ማዕድን ልማት ኮርፖሬሽን ዛሬ በይፋ ስራ ጀመረ፡፡ ኮርፖሬሽኑ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። ስትራቴጂካዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቃሜታ ያላቸውን የክልሉ…

በድሬዳዋ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ፋብሪካ ተመረቀ። ፋብሪካው በየአብሥራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ አማካኝነት የተገነባ መሆኑ ታውቋል። ፋብሪካውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…

ቻይና ከሩሲያ የምታስገባው የሃይል አቅርቦት መጠን ጭማሪ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ የምትገበያየውን የሃይል አቅርቦት መጠን ከፍ ማድረጓ ተሰማ፡፡ ቤጂንግ ከመጋቢት ወር ጀምሮ ከሩሲያ ለተገበያየቻቸው የነዳጅ ድፍድፍ፣ የነዳጅ ዘይት፣ የጋዝ እና የድንጋይ ከሰል ምርቶች 35 ቢሊየን ዶላር ወጪ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡…

ዋጎች በየዘመኑ ያጋጠማቸውን ከባድ ችግር በጀግንነት አልፈዋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋጎች በየዘመኑ ያጋጠማቸውን ከባድ ችግር በጀግንነት አልፈዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ "ሻደይ" የልጃገረዶች በዓል በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ አቶ ደመቀ…

የኡጋንዳ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም እንዲሁም የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ አማካሪ ሌተናል ጀነራል ሙሆዚ ኪኑሩጋባን ጨምሮ ሌሎች የደኅንነትና ወታደራዊ ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተው…

ኮርፖሬሽኑ መሠል የቤት መደርመስ አደጋ እንዳይከሰት የቤቶች ጥገናና እድሳቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መሠል የቤት መደርመስ አደጋ እንዳይከሰት የጀመረውን የቤቶች ጥገናና እድሳት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በትናንትናው ዕለት በመዲናዋ መርካቶ መሀል አዳራሽ አካባቢ ለሱቅ እና ለመጋዘን አገልግሎት በመስጠት ላይ…