የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ለመረከብ ወጣቶች ግብ ሊኖራቸው ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Amele Demsew Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለመረከብ ወጣቶች ግብ ሊኖራቸው ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት “የኛ ዘመን ወጣት ሚና' በሚል ርዕስ በተካሄደው ሀገር አቀፍ የወጣቶች መድረክ ማጠቃለያ ከወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና “የዋግ ላስታ ህዝቦች ታሪክና ለኢትዮጵያ ያበረከቱት አስተዋጽኦ “በሚል የፓናል ወይይት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተገኙበት "የዋግ ላስታ ህዝቦች ታሪክና ለኢትዮጵያ ያበረከቱት አስተዋጽኦ "በሚል በሰቆጣ ከተማ የፓናል ወይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳር በሰቆጣ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከፍተኛ ሙቀት እና ድርቅ የአውሮፓ ፈተና ሆኗል Amele Demsew Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል እና ያስከተለው ድርቅ በአህጉሪቱ ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ እያስከተለ ነው ተባለ፡፡ አብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሀገራት በተለይም የደቡብ፣ የምዕራብ እና የማዕከላዊ አውሮፓ ክፍል በሙቀት ማዕበሉ በከፍተኛ ሁኔታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የኒውክሌር ጣቢያ ቀጠናን ከወታደራዊ ኃይል ነፃ እንድታደርግ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች Amele Demsew Aug 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የደቡባዊ ዩክሬን ዛፖሪዢያ የኒውክሌር ጣቢያ አካባቢን ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ ኃይል ነፃ እንዲታደርግ በተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አድርጋለች። ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ውጪ እንዲሆን የሚለው ጥያቄ…
ፋና ስብስብ የ33 ነጥብ 5 ሜትር ፀጉር ባለቤቷ የፍሎሪዳ እመቤት Amele Demsew Aug 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳዋ ክሌርሞንት ነዋሪ አሻ ማንዴላ ባለ ረጅም ፀጉሯ እመቤት በመባል ስማቸውን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ አስፍረዋል። የ60 አመቷ ወይዘሮ ፀጉራቸው 33 ነጥብ 5 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፥ ፀጉራቸውን ከትሪዳድና ቶቤጎ ወደ አሜሪካ በመጡበት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ለጨረታ አቀረበ Amele Demsew Aug 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደግል ለማዛወር በወጣው ጨረታ ባለሐብቶች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ። መንግስት በኢኮኖሚው ውስጥ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ የተለያዩ ማሻሻያዎችን አድርጎ ወደ ስራ ገብቷል። ከዚህ ውስጥም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዎች ህገ ወጥ ዝውውርን ለመከላከል የተሰሩ ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው መነገድ፣ ሰውን በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር እና በህገ ወጥ መንገድ ለስራ ወደ ውጭ አገር የመላክ ወንጀልን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩን ያዘጋጀው በሰው መነገድ፣ በህገወጥ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እርዳታ ይሻሉ ተባለ Amele Demsew Aug 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝናብ መቆራረጥ እና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በደቡብ ክልል 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የምግብ ድጋፍ እንደሚፈልጉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ያጋጠመው የአየር ንብረት ለውጥ በዜጎች ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት የተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስተዳደር ወሰን መካለሉ የሕዝብን ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተገለጸ Amele Demsew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የአስተዳደር ወሰን የማካለል ሥራ የሕዝቦችን ተጠቃሚነትና ዘላቂ ሰላም የሚያጠናክር መሆኑን ተናገሩ፡፡ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ እና ፊንፊኔ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች እንዲጠናከሩ አሳሰቡ Amele Demsew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተጀመሩ የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎች በሁሉም ቢሮዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ጤና እና ውኃና ኢነርጂ ቢሮዎች በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል።…