Fana: At a Speed of Life!

የተከፈተብንን ዘርፈ ብዙ ጦርነት ሁሉም ዜጋ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት መመከት አለበት – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውስጥ ባንዳዎችና ታሪካዊ ጠላቶቻችን ተቀናጅተው የከፈቱብንን ዘርፈ ብዙ ጦርነት ሁሉም ዜጋ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት መመከት አለበት ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ናይጀሪያ በቦኮሃራም የተፈናቀሉ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታ ልትመልስ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ መንግስት በቦኮሃራም ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታቸው የሚመልስ ፕሮግራም አስጀመረ። ፕሮግራሙ በሰሜን ምስራቃዊቷ የቦርኖ ግዛት የሚተገበር ሲሆን፥ በግዛቷ በአሸባሪው ቦኮሃራም…

አገልግሎቱ ወቅታዊ የደህንነት ሥጋቶችን የሚመክቱና ቀጣይ አደጋዎችን የሚያስቀሩ ክለሳዎች አካሄድኩ አለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ2014 የበጀት ዓመት በሀገር ላይ ያጋጠሙን ወቅታዊ የደህንነት ሥጋቶችን በሚገባ የመከቱና ቀጣይ አደጋዎችን ማስቀረት የሚችሉ የተልዕኮ ክለሳዎችን መሠረት ያደረጉ ስምሪቶች ማካሄዱን አስታወቀ። ተቋሙ በህግ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአልጄሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አልጀርስ ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ሲደርሱም በፕሬዚዳንቱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች…

የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ስርዓት በጥንቃቄ መመራት እንዳለበት ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ተቋማት የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ተደራሽነት ብሔራዊ ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና በጥንቃቄ የሚመራ ሊሆን እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ። ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራልና የክልል የሚዲያና…

በመዲናዋ የ60/90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ከ818 ሚሊየን ብር ወጭ የተደረገባቸው የ60/90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ከተሰሩ የሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች መካከል የከተማ ግብርና፣ የአረጋውያን የምገባ ማዕከላት፣ የሽገር ዳቦ…

የሀረሪ ክልል አሸባሪው የህውሃት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል አሸባሪው የህውሃት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ክልላዊ የጸጥታ ጉዳዮች ተወያይቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው…

ለአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ሊደርስ የነበረ ነዳጅ በአፋር ክልል ኢረብቲ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም መንገድን አሻፈረኝ በማለት ዳግም ጥቃት የከፈተው የሕወሓት ሽብር ቡድን ለወረራ ግብአት ለማድረግ ሲያጓጉዘው የነበረ ነዳጅ በአፋር ክልል ኢረብቲ ላይ ተይዟል። የአፋር ክልል የጸጥታ ሃይል በተለይ የኢረብቲ የጸጥታ መዋቅር በቁጥጥር…

የኦሮሚያ ክልል ከአማራና አፋር ህዝቦች ጎን በመሆን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መሰዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እንደ ከዚህ ቀደሙ ከአማራና አፋር ህዝቦች ጎን ሆኖ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መሰዋዕትነት ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠቀ፡፡ ክልሉ በወቅታዊ አገራዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ያወጣ ሲሆን…

በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ እና ድፍድፍ ነዳጅ የክምችት መጠንን የሚያሳውቅ የመጀመሪያው ጥናታዊ ሰነድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ የድፍድፍ ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት መጠን የሚያሳውቅ እና እንዴት ማውጣት እንደሚቻል የሚጠቁም የመጀመሪያ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆኗል። ጥናቱ ከዚህ በፊት ሲደረጉ ከነበሩት ጥናቶች…