Fana: At a Speed of Life!

የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ እና ከጅስራ ኮንሶርቲዬም ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ''የሐይማኖት አስተምህሮ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያና በተቋሙ መካከል ባሉ የጋራ ጉዳዮች ና መልካም ግንኙነታቸው ይበልጥ መጠናከር…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ የፈተና አሠጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ በሲቪል ሠርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና በፌዴራል…

የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጥተዋል፡፡ ቅጣቱን የወሰነው የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፌጬ ክ/ከ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች፥ ነኢማ አብዲልጀሊል፣ ባሩዲን…

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የተደረገው የታክስ ማሻሻያ ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ልማት ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል – የቻይናው ቼሪ ኩባንያ ስራ አስፈጻሚ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችያደረገው የታክስ ማሻሻያ ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ልማት ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የቻይናው ቼሪ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አምራች ኩባንያ ስራ አስፈጻሚ ጄን ቹዪ ተናገሩ። በቻይና የኢትዮጵያ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የአንበጣ መንጋን ጉዳት የሚከላከል ግብረ ሃይል አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል፡፡ ካቢኔው በስብሰባው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች በተለይም በአፋር ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የአንበጣ መንጋ እንደታየ ገምግሟል፡፡…

800 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እና ዩሪያ ወደ ትግራይ ክልል ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015 /2016 ምርት ዘመን 400 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እና 400 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ወደ ትግራይ ክልል መግባቱ ተገልጿል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዳይሬክተር ገብረስላሴ ኪዳነ እና የሕብረት…

አቶ አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በዱብቲ ከተማ አስተዳደር እና ዱብቲ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በዱብቲ ወረዳ በሴቶች ማህበራት እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና ስራዎችን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው…

አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ከዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ንጎዚ ኦኮንጆ (ዶ/ር) ጋር በስዊዘርላንድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ አቶ ገብረመስቀል በኢትዮጵያ በንግዱ ዘርፍ እየተከናወኑ ስላሉ የማሻሻያ ስራዎች…

ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀሎችን ለመከላከል ባለድርሻዎችን የሚያቀናጅ ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ዜጎችን ለወንጀል ተጋላጭ እያደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሰው መነገድና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት በተዘጋጀ ረቂቅ ስትራቴጂ ላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት…